ዓለምአቀፋዊ ዜና በቴክሳስ የገበያ ማዕከል 8 ሰዎች በተኩስ እሩምታ መገደላቸው ተሰማ Tamrat Bishaw May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክሳስ የገበያ ማዕከል ቢያንስ 8 ሰዎች በታጣቂ በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ መገደላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። በተኩሱ ከተገደሉት ሰዎች በተጨማሪም ሰባት የሚደርሱ ሰዎች መቁሰላቸውን ነው ፖሊስ ያስታወቀው። በተደረገ የተኩስ ለውውጥም ጥቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ የ106 ነጥብ 54 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Shambel Mihret May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (አይ ኤፍ ኤ ዲ) የ106 ነጥብ 54 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ …
ስፓርት በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል Mikias Ayele May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ትናንት በቼክ ሪፐብሊክ በተደረገ ፕራግ ማራቶን በሴቶች አትሌት ወርቅነሽ ኢዴሳ ስታሸንፍ በወንዶች አትሌት ሲሳይ ለማ ሁለተኛ ወጥቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ስጋትነቱ ቢያበቃም አሁንም ጥንቃቄ ያሻል ሲል ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ Tamrat Bishaw May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑ ቢነሳም አሁንም በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች በሳርስ እና በኮቪድ-2 እንደሚያዙ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ በዚህ ሳቢያ በርካቶች ለህልፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልማት ባንክና ንግድ ባንክ ለአምራች ዘርፉ የሚሰጡት ብድር እየጨመረ ነው ተባለ Amele Demsew May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአምራች ዘርፉ የሚሰጡት ብድር እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ "የፋይናንስ ተደራሽነት ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ" በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው ። በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ኢንቨስት ከሚያደርጉ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ኢንቨስት ከሚያደርጉ አምስት የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረሟል። የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከግንቦት ወር ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት ብቻ እንደሚካሄድ ተገለፀ Mikias Ayele May 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት ብቻ እንደሚካሄድ የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ ማሄ ቦዳ እንደገለጹት÷ የነዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እያከተመ መምጣቱን ተከትሎ የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋ እመርታ አሳየ Mikias Ayele May 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እያከተመ መምጣቱን ተከትሎ የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋ እመርታ አሳይቷል፡፡ ሀገሪቱ ከአንድ ዓመት በፊት ከዘርፉ ያገኘችው ዓመታዊ ገቢ ቀድሞ ከነበረው በሦስት እጥፍ ቀንሶ ወደ 164 ሚሊየን ዶላር ወርዶ ነበር፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌደራል ፖሊስ በወንጀልን መከላከል ስልጠና የወሰዱ የፖሊስ አባላትን አስመረቀ Mikias Ayele May 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአዋሽ ሰባት መሰረታዊ የፖሊስ ስልጠና አካዳሚ ለረጅም ጊዜ ያሰለጠናቸውን በርካታ የወንጀል መከላከል የአድማ ብተና ፖሊስ አባላትን ዛሬ አስመርቋል። በምረቃ ስነስርዓቱ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርናን ማዘመን የመንግስት ዋነኛ ትኩረት ነው -አቶ ደመቀ መኮንን Mikias Ayele May 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን ማዘመን ዋነኛ የመንግስት ትኩረት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ ዛሬ በተከፈተው የግብርና እና የሳይንስ አውደርዕይ ላይ እየተካሄደ ባለው የፓናል ውይይት ግብርና…