የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የተሳካ የሰላም ሂደት ለሱዳን ትምህርት ይሰጣል -አምባሳደር ጀማል በከር Tamrat Bishaw May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር አብዱላ ሱዳን ወደ ሶስተኛ ሳምንት የገባውን ግጭት ለማስቆም ከኢትዮጵያ የተሳካ የሰላም ሂደት ልትማር እንደሚገባ ገለጹ። በፓኪስታን የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ መቀመጫቸውን በኢስላማባድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የፍልሰተኞች ጉዳይ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የፍልሰተኞች ጉዳይ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት በናይሮቢ ይፋ ተደርጓል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን የትብብር ማዕቀፍ በፍልሰተኞች አስተዳደርም ሆነ በሌሎች ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 12ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ ዮሐንስ ደርበው May 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት 12ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ባስተላለፈው የምስጋና መልዕክት÷ የገበታ ለትውልድን ጥሪ ተቀብላችሁ ኃላፊነት ስለወሰዳችሁ፤ ለመጪው ትውልድ የምትመጥን ኢትዮጵያን ለመገንባት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ7 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የሰባት ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማርዲያት ከሱዳን ጦር ዋና አዛዥ ጀኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን እና ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ዋና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በወሰደው ሕግ የማስከበር ስራ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 5 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በወሰደው ሕግ የማስከበር ስራ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀርበዋል። በአመራሮች ላይ ጥቃት ለመፈፀም እና ግድያን ለማስቀጠል ፣ ሕገ መንግስቱንና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለማፍረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ በክልሉ መልሶ ግንባታ ዕቅድ ላይ መከረ Amele Demsew May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡ ካቢኔው በስብሰባው የክልሉን መልሶ ግንባታ አስመልክቶ የተዘጋጀ ዕቅድ ላይ መምከሩን የክልሉ ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪን ተቀብለው ተመለሱ Melaku Gedif May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላምን አማራጭ በመቀበል ወደ ቀደመ ሕይወታቸው ተመልሰዋል፡፡ ታጣቂዎቹ በጦርነትና ግጭት ከመጠፋፋት ውጭ ምንም አይነት መፍትሄ አለመኖሩን በመረዳት መንግስት ያቀረበውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን የመለየት ስራ እየተከናወነ ነው Shambel Mihret May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የክልሉን ፀረ ሙስና ኮሚቴ የስራ እንቅስቃሴን ገምግመዋል፡፡ በግምገማው ወቅት ከመቶ በላይ ጥቆማዎች መቅረባቸውን የፀረ ሙስና ኮሚቴው በሪፖርቱ አመላክቷል፡፡ በቀረቡት ጥቆማዎች መሰረትም በቂ…
ስፓርት ሻሸመኔ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋገጠ Shambel Mihret May 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሻሸመኔ ከተማ የአዲስ አበባ ከተማን ሽንፈት ተከትሎ ከ15 የውድድር ዘመናት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ ሻሸመኔ ከተማ ለመጨረሻ ጊዜ በሀገሪቱ ትልቁ ሊግ ተሳትፎ ያደረገው በ2000 ሚድሮክ ሚሌኒየም ፕሪሚየር ሊግ ላይ…