Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አውቶቡስ ፋብሪካ ለማቋቋም መግባባት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና የቻይና ምድር ባቡር ሮሊንግ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶችን ለማምረት የሚያስችል ውይይት አደረጉ፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አውቶቡስ ፋብሪካ ለማቋቋም መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡…

ኮሚሽኑ በቀጣዩ ሣምንት ባለድርሻ አካላትን ተሳታፊ ማድረግ የሚያስችል ልየታ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሚቀጥለው ሳምንት ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ማድረግ የሚያስችል የተሳታፊ ልየታ ስራ በወረዳ ደረጃ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) እንዳሉት…

የአቶ ግርማ የሺጥላ የአስከሬን ሽኝት የፊታችን እሑድ በወዳጅነት አዳባባይ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቶ ግርማ የሺጥላ የአስከሬን ሽኝት እሑድ ሚያዝያ 22 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ወዳጅንት አደባባይ እንደሚከናወን የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴው ገለጸ፡፡ የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በወላጆቻቸው ፍላጎት እና ጥያቄ መሰረት በተወለዱበት ሰሜን ሸዋ ዞን…

ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 4 ለ 1 አሸነፈ፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና መስፍን ታፈሰ፣ ሮቤል ተክለሚካኤል፣ አንተነህ ተፈራ እና አማኑኤል ዮሐንስ ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ ብቸኛዋን የድሬዳዋ ጎል ያሲን ጀማል አስቆጥሯል፡፡…

የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቀነስ 18 ቢሊየን ዩሮ ተመደበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓየር ንብረት ለውጥ የሚያደርሰውን ተፅዕኖ ለመቀነስ እና ዘላቂ ምጣኔ ሐብት ለማረጋገጥ 18 ቢሊየን ዩሮ ተመደበ፡፡ ገንዘቡን የመደቡት የአውሮፓ ኮሚሽን እና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ናቸው፡፡ በጀቱ ለአውሮፓ አጋር ሀገራት ንፁሕ የኃይል…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከወገኔ የኢትዮጵያውያን ማኅበር የቦርድ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአሜሪካ በሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ከተመሰረተው ወገኔ የኢትዮጵያውያን ማኅበር ቦርድ አባላት ጋርተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ 23 ዓመት ያስቆጠረው ድርጅት በአዲስ አበባ ችግር ውስጥ የሚገኙ ቤተሰቦችን…

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታውቋል። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ በሪሶ አመሎ (ዶ/ር) ÷ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተለይ አገልግሎትን ከማስፋትና ተደራሽነትን ከማሳደግ…

የታሪካዊው የአውበርኸድሌ አዋች ዕድሳት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሐረሪ ክልል የሚገኘው የታሪካዊው የአውበርኸድሌ አዋች ዕድሳት ሥራ የማስጀመር መርሐ ግብር ተካሄደ። የእድሳት ስራውን ያስጀመሩት የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪና የፌዴራል ቅርስና ጥበቃ ባለሥልጣን የሥራ ኃላፊዎች መሆናቸውን የሐረሪ…

ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ትብብር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና-አፍሪካ ዓለም አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ እድገትና ትብብር መድረክ በቻይና ጂናን ከተማ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩ ቻይና በዘርፉ ያላትን የላቀ ተሞክሮ ለአፍሪካ ሀገራት የምታጋራበትና በትብብር ማዕቀፉ ውስጥ ተጨባጭ የዘርፉን…

በአማራ ክልል የወባ ስርጭትን ለመከላከል ሁሉን አቀፍ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመጪው የክረምት ወቅት መግቢያ ሊከሰት የሚችለውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመከላከል ሁሉን አቀፍ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የወባ ማስወገድ ፕሮግራም አስተባባሪ ዳምጤ ላንክር÷…