Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ  ንግድ ትርዒት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ተኛው የኢትዮ -ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በይፋ ተከፍቷል፡ የንግድ ትርዒቱን የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጁት፡፡ በዚህ የንግድ ትርዒት ላይ…

ኤምባሲው 60 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጅቡቲ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባባር 60 ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሱን አስታወቀ፡፡ ከፍልሰተኞቹ መካከል 14 ያህሉ በየመን በአስከፊ ችግር ውስጥ ቆይተው ወደ ጅቡቲ የገቡ መሆናቸውም…

ከቡና፣ የሻይና ቅመማቅመም ምርቶች ከ907 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና፣ የሻይና ቅመማቅመም ምርቶች 907 ነጥብ 56 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ገለጸ። ገቢው የተገኘው ለውጭ ገበያ ከቀረበው ከ169 ሺህ ቶን በላይ የቡና፣ ሻይና…

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከእንግሊዙ የማዕድን ኩባንያ ጋር  የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኬፊ ከተሰኘው የእንግሊዝ ወርቅ እና መዳብ አምራች ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ኬፊ የወርቅ እና መዳብ አምራች ኩባንያ ሲሆን ÷320 ሚሊየን ዶላር የማዕድን ልማት ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ነው…

የኢትዮ-ፓኪስታን ቢዝነስ ፎረም በቀጣዩ ወር በፓኪስታን ካራቺ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን ቢዝነስ ፎረም የፊታችን ግንቦት ወር በፓኪስታን ካራቺ ከተማ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡   በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን ንግድ እና ልማት ባለስልጣን ሊቀ መንበር ዙባይር ሞቲዋላ ጋር…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በትግራይ ውቅሮ ከተማ በጦርነቱ ወቅት የተጎዱ ፋብሪካዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራው የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ልዑካን ቡድን በትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ በጦርነቱ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ፋብሪካዎችን ጎብኝቷል። በጉብኝቱ የሁሉም ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ የአዲስ…

ከ749 ሚሊየን ብር በላይ በሀሰተኛ ደረሰኝ የተጭበረበረ ገቢ እንዲከፈል ማድረጉን የአማራ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ749 ሚሊየን 635 ሺህ ብር በላይ በሀሰተኛ ደረሰኝ የተጭበረበረ የመንግስት ገቢ እንዲከፈል ማድረጉን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የግብር ትምህርት እና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ አግማስ ጫኔ…

ወደ ትግራይ ተቋርጦ የነበረው የየብስ ትራንስፖርት ዳግም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የየብስ ትራንስፖርት ዳግም መጀመሩ ተገልጿል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከአማራ፣አፋርና ትግራይ ክልል ትራንስፖርት ቢሮ ጋር በሰጠው መግለጫ÷ ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ በተሰራው በርካታ ስራ ወደ…

ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ውይይት የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የተደረገ የመጀመሪያ ውይይት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፕሬዚዳት ሺ…

“ኢትዮጵያ ታንብብ፤ እናንብብ ፤ እናብብ” በሚል መሪ ሐሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታንብብ፤ እናንብብ፤ እናብብ" በሚል መሪ ሐሳብ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው:: በውይይቱ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ምሁራን፣ ደራሲዎች እና የጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል:: በአዲሱ ሙሉነህ