የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከኡጋንዳ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኡጋንዳ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በአሚሶም ተልዕኮ የተሳተፉ ሀገራት መሪዎች ስብሰባ በኡጋንዳ እንቴቤ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ ደመቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ጣቢያ ለሚገኙ ዜጎች የ5 ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ አድርጓል። የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት ድጋፉን ሲረከቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐሳብን በሐሳብ ማሸነፍ ያቃታቸው አካላት የወንድማችን ግርማ የሺጥላን ነፍስ ነጥቀዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ Amele Demsew Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአማራ ክልል ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት ግርማ የሺ ጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ሐሳብን በሐሳብ ማሸነፍ ያቃታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ፣ አማራና አፋር ክልሎች የመልሶ ማቋቋም ስራን በማጠናከር የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት እየተሰራ ነው- አቶ አደም ፋራህ Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስትና ብልፅግና ፓርቲ በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች የመልሶ ማቋቋም ስራዎችን በማጠናከር የተሻለች ህብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሰሩ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆኑ Amele Demsew Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስን በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ተመረጡ፡፡ በዛምቢያ ሉሳካ ሲካሄድ የቆየው የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ኮንግረስ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ ረዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረር የጅብ ትርኢት ማሳያ ፓርክ ግንባታ ተጀመረ Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመደመር ትውልድ መጻሕፍ ሽያጭ በተገኘ ገንዘብ በሐረር ከተማ የሚገነባው የጅብ ትርኢት ማሳያ ፓርክ የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ እና የግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት ተካሄደ፡፡ የጅብ ምገባን ለሚመለከቱ ጎብኚዎች ሁኔታዎችን ምቹ በማድረግ ረገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና 50 ሀገራት ዜጎቻቸውን ከሱዳን ለማስወጣት የኢትዮጵያንድጋፍ ጠይቀዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 ሀገራት ዜጎቻቸውን ከሱዳን ለማስውጣት በሚያደርጉት ጥረት ኢትዮጵያ ድጋፍ እንድታደርግ በይፋ መጠየቃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሱዳን ቀውስ ሳቢያ የተለያዩ ሀገራት ዜጎችን የማስውጣት ስራ ጋር በተያያዘ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመን የልማት ኤጄንሲ ድጋፉን እንዲያጠናክር ተጠየቀ Amele Demsew Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን የልማት ኤጄንሲ (ጂ.አይ.ዜድ) የተቀናጁ አግሮ ኢንዱስትሪያል ፓርኮችን እና አምራች ዘርፎችን አቅም በማሳደግ የበለጠ ለመጠቀም ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከጀርመን የልማት ኤጄንሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቱርክ በሱዳን የነበሩ ዜጎቿ በኢትዮጵያ ድንበር በኩል እንዲወጡ ለተደረገው ድጋፍ ምስጋና አቀረበች Melaku Gedif Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በሱዳን የነበሩ ዜጎቿ በኢትዮጵያ ድንበር በኩል በሰላም እንዲወጡ የኢትዮጵያ መንግስት እያደረገ ላለው ድጋፍ ምስጋና አቅርባለች፡፡ በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሰደር አደም መሃመድ በሱዳን የነበሩ የቱርክ ዜጎችን ለማስወጣት ከተሰየመው የቱርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ስምምነቱ አፈፃፀምና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መመስረቱ ይደነቃል- አምባሳደር ክሪስቶፍ ሬዝላፍ Mikias Ayele Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን አፈፃፀምና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መመስረቱን የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ክርስቶፍ ሬዝላፍ አደነቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጀርመን የውጭ ጉዳይ…