የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ርስቱ ይርዳ በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ በአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ አቶ ርስቱ ይርዳ በሃዘን መግለጫቸው ÷አክራሪ ሀይሎች ታላቅ የህዝብ አደራን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል መንግሥት በአቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ሃዘን ገለጸ Meseret Awoke Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት በአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ሃዘን ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግሥት ባወጣው የሀዘን መግለጫ ፥ የፖለቲካ አመለካከትን በዕውቀትና በእውነት ማራመድ የተሳናቸው የሀሳብ ድሆች…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል፡፡ የፓርቲው የሃዘን መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የፓርቲያችን ስራ አስፈፃሚ አባል እና የአማራ ክልል ብልፅግና ፅ/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአቶ ግርማ የሺጥላ መሰዋት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሀዘን መግለጫቸው÷በወንድማችን ግርማ የሺጥላ መሰዋት እጅግ አዝኛለሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጽንፈኝነትን ሰይጣናዊነት ያሳየ የግፍ ግድያ – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 ጽንፈኝነት ብዙዎችን ሕዝብ ልጆች አሳጥቶናል። ጽንፈኞች ሰው ሆንን ይጠፋሉ። ዛሬ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጸ/ቤት ኃላፊ እና ፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ግርማ የሺ ጥላ ባደገበት ቀየ በጽፈኞች በግፍ ተገድሏል። ይህም የጽንፈኛው ኃይል የመርዝ ፖለቲካ በቀየ የማይወሰን፣ ከጓዳ ጭምር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሃዘን መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በአቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በአማራ ክልል ብልፅግና ፅህፈት ቤት ኃላፊ ግድያ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገለፁ። ርእሰ መስተዳድሩ ፥ የትኛውም የፖለቲካ ልዩነት በአፈሙዝ መፍታት ግዜ ያለፈበት ብቻ ሳይሆን ካለፍንባቸው የሩቅና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የሃዘን መግለጫ÷ አክራሪ ኃይሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል መንግስት በአቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ኃዘን ገለጸ Meseret Awoke Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ኃዘን ገለጸ፡፡ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሎች ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ የሚሆን ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረጉ Shambel Mihret Apr 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሎች ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ ሥራ የሚሆን 1 ቢሊየን 675 ሚሊየን ብር የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአማራ እና የአፋር ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን የሦስቱንም ክልሎች ህዝብ በጋራ ልማት…