የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጠንን ሕዝብ ዝቅ ብለን በማድመጥ ተጠቃሚነቱን የሚያረጋግጡ ስራዎች አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከመዲናዋ ነዋሪዎች ጋር በተደረጉ ሰፋፊ ውይይቶች…