ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረት በካርቦን ልቀት ላይ የ2030 የአየር ንብረት ግቦችን አጸደቀ Tamrat Bishaw Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በካርቦን ልቀት ላይ የ2030 የአየር ንብረት ግቦችን አጽድቋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ህብረቱ የባህር ትራንስፖርት እና የአቪዬሽን ኢንዱስትሪን ጨምሮ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች የሚለቀቀውን በካይ ጋዝን ለመቀነስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡስማን ሱሩር ግብርናን በማዘመን ሀገራዊ ብልጽግናን ማፋጠን እንደሚገባ ገለጹ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን በማዘመን የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባሻገር ሀገራዊ ብልጽግናን ማፋጠን ይጠበቃል ሲሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር ገለጹ፡፡ በደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ኢትዮጵያ የምታከናውናቸውን የመልሶ ግንባታ ሥራዎች እንደምትደግፍ ገለጸች Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና÷ በኢትዮጵያ መንግስት የሚከናወኑ የመልሶ ግንባታ እና የማገገሚያ ሥራዎችን እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሠጡት መግለጫ÷ በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ግጭት አክትሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ከፍተኛ መነቃቃት መፍጠሩ ተመለከተ Shambel Mihret Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ከፍተኛ መነቃቃት መፍጠሩ ተመለከተ፡፡ በዚህም ሥራ አቁመው የነበሩ ፋብሪካዎች ጭምር ወደ ሥራ እንዲመለሱ ማድረግ ያስቻለ ውጤት መገኘቱ ነው የተገለጸው፡፡ የኢንዱሰትሪ ሚኒስቴር፣ የክልል…
ስፓርት የፕሪሚየር ሊጉ የዋንጫ ተፎካካሪዎች ፍልሚያ በኢቲሃድ Mikias Ayele Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪሚየርሊጉ የዋንጫ ተፎካካሪዎች ማንቼስተር ሲቲ እና አርሰናል ፍልሚያቸውን ዛሬ ምሽት ያደርጋሉ፡፡ በጨዋታው መድፈኞቹ ከተከታዩ ማንቼስተር ሲቲ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማስፋት እና ከ19 ዓመት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን ተከበረ Shambel Mihret Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን “ሴቶችና አዕምሯዊ ንብረት፤ ኢኖቬሽንና ፈጠራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡ በየዓመቱ ሚያዚያ 18 ቀን የሚከበረው የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን በሳይንስ ሙዚዬም በፓናል ውይይት እና የፈጠራ ስራዎች ዓውደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2023 ፎረም ተጀመረ Tamrat Bishaw Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የንግድ ተቋማትና ባለሃብቶች የሚሳተፉበት “ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2023 ” ፎረም መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ መክፈቻ ላይ የኢትዮጵያ ኢንቨሰትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ፣ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ፣ ዓለም አቀፍ ባለሃብቶች ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የአስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ አስከሬን ቡራዩ ከሚገኘው የአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ወደ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አሸኛኘት እየተደረገለት ነው፡፡ በአሸኛኘት መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ማርች ባንድ፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦችና ወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሴክሬታሪያት ኃላፊ ጋር ተወያዩ Amele Demsew Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሴክሬታሪያት ኃላፊ አምባሳደር ኦሌግ ኦዜሮቭን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜ ባሳለፈችበት ወቅት…