Fana: At a Speed of Life!

አቡበከር ናስር ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡበከር ናስር በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጊኒን ከሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች አንዱ የነበረው አቡበከር ናስር ከጉዳቱ ሙሉ ለሙሉ ማገገም…

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኤርትራ አስመራ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ አስመራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደረሱ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሐሰን…

ሕገ-ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ ማነቆዎች መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕገ-ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ እንዲሁም ዘመኑን ያልዋጀ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ለአገልግሎት አሰጣጥም ሆነ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ ዋነኛ ማነቆዎች መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እና የገንዘብ…

የሲሚንቶ ስርጭት እና ግብይትን ለመወሰን የወጣው መመሪያ በአግባቡ እየተተገበረ አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ስርጭት እና ግብይትን ለመወሰን የወጣው መመሪያ ቁጥር 940/2015 በአግባቡ ተግባራዊ እየተደረገ አለመሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ በሲሚንቶ ስርጭትና ግብይት…

የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ በ11 የምዝገባ ጣቢያ እንደሚካሄድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ በ11 የምዝገባ ጣቢያ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የእስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ የሑጃጆችን እንግልት ለመቀነስ የምዝገባ ጣቢያዎች ሑጃጁ በአቅራቢያው በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያዎች…

በአፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ሕብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑካን ቡድን በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ሕብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው።   የዓለም የፓርላማ ሕብረት ስብሰባ በፈረንጆቹ ከመጋቢት 11 እስከ 15 ቀን 2023 በባህሬን…

በመዲናዋ በአንዳንድ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረውን የኃይል አቅርቦት ወደነበረበት ለመመለስ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በአንዳንድ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረውን የኃይል አቅርቦት ወደነበረበት ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ባለፈው ቅዳሜ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት በ50 የኤሌክትሪክ መጋቢ መስመሮች ላይ በደረሰ ብልሽት በአዲስ አበባ አንዳንድ…

ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን መረጋጋት እና ሰላም ለመደገፍ ቁርጠኛ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን መረጋጋት እና ሰላም ለመደገፍ ቁርጠኛ ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ÷ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና ከተቀዳሚ…

87 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 87 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ኤምባሲው ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ያደረገው፡፡ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት…

በመስኖ ሊለማ የሚችል ከ3 ሚሊየን በላይ ሔክታር መሬት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስድስት ክልሎች 3 ሚሊየን 88 ሺህ 395 ሄክታር ጥልቅ ባልሆነ የከርሰ ምድር ውኃ መስኖ ሊለማ የሚችል መሬት መለየቱን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ መሬቱ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ትግራይ፣ ሐረሪ እና ቤኒሻንጉል…