Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ኡጋንዳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለስራ ጉብኝት ኡጋንዳ ገብተዋል፡፡ አቶ ደመቀ ኡጋንዳ ሲደርሱ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሄነሪ ኦኬሎ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በአራት የአፍሪካ ሀገራት ጉብኝት…

ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በቱሪዝሙ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ሥምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ፡፡ በስምምነቱ መሰረትም ሀገራቱ የጋራ ተጠቃሚነታቸውን መሰረት ባደረገ መልኩ ነው በትብብር የሚሠሩት፡፡ በጉዳዩ ላይ በቱሪዝም ሚኒስቴር የፕሮሞሽንና…

ፍርድ ቤቱ የእነ ሲሳይ አውግቸውን (ረ/ፕ) መዝገብ ተመልክቶ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ  

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ሕገ መግስቱን በኃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብለው የተጠረጠሩት የእነ ሲሳይ አውግቸውን (ረ/ፕ) መዝገብ ተመልክቶ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት

ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ መስኮች ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ትምህርት ዘርፎች በትብብር እየሰሩ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጊኔ ተርኺንተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዋ ሳይንስ ጥናትና…

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የኢትዮጵያ መንግስት በቱርክ ላደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በቱርክ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የኢትዮጵያ መንግስት ላደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለተደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ በቱርክ ለኢትዮጵያ አምባሳደር አደም መሃመድ እና…

ኢትዮጵያ የንግድ ሕጓን በመከለስ አዲስ የኢንቨስትመንት አዋጅ ደንግጋለች- አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ መከለሱንና አዲስ የኢንቨስትመንት አዋጅ መደንገጉን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስታወቁ፡፡ ዓለም አቀፍ የንግድ ተቋማትና ባለሐብቶች የሚሳተፉበት “ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2023” ፎረም ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። አቶ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባው ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመካከለኛ ዘመን /2016-2020/ የማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ነው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ ማዕቀፉ በዋናነት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቭርስቴ ኒዲሽሚዬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮቸ ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…

የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የቀብር ሥነ ስርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ፡፡ በቀብር ሥነ ስርዓቱ የሃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት እንዲሁም የአርቲስቱ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች ተገኝተዋል።…

በብሔራዊ ምክክር አስፈላጊነት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በሐረር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በብሔራዊ ምክክር እና በሰላም አስፈላጊነት ዙሪያ የሚመክር ጉባኤ በሐረር ከተማ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የሠላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንዳአ÷በኢትዮጵያ ሊካሄድ የታሰበውን ሀገራዊ ምክክር ለማሳካት  ከትናንት መማር…