ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ለቻይና የማደርገውን የጋዝ አቅርቦት አሳድጋለሁ አለች Tamrat Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለቻይና የምታደርገውን የጋዝ አቅርቦትን አሳድጋለሁ ማለቷ ተሰምቷል፡፡ ሩሲያ ከቤጂንግ ጋር የኃይል ትብብሯን እያሳደገች ከመምጠቷ ጋር ተያይዞ በዚህ ዓመት ወደ ቻይና የምትልከውን የተፈጥሮ ጋዝ በ50 በመቶ ታሳድጋለች ሲሉ የሩሲያ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የታዳሽ ሃይል ኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታዳሽ ሃይል ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ኢነርጂ ጋር በመተባበር እንዳዘጋጁት ተገልጿል፡፡ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር)÷የኢትዮጵያ ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በእነ ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ ላይ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ Meseret Awoke Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ክፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጊዜ ወንጀል ችሎት ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ፣ ዶክተር መሠረት ቀለመወርቅ እና ገነት አስማማው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ፓሊስ ያቀረበውን የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል፡፡ መርማሪ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩላሊት ታማሚ የተኛ በማስመሰል በህክምና ሰበብ ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ"ሚኒባስ" ተሽከርካሪ ውስጥ ባዶ ፍራሽ አንጥፈው የኩላሊት ታማሚ የተኛ በማስመሰል በሕክምና ሰበብ ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ግለሰቦቹ የማታለል ድርጊቱን ሲፈፅሙ የተገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሻሻለው የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ጸደቀ Alemayehu Geremew Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ዛሬ አጽድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ አዋጁ÷ የመከላከያ ሰራዊት ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ፈረሙ ዮሐንስ ደርበው Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ኮሞሮስ መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት በመቀጠል ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና 143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት አሳይተዋል – ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር Feven Bishaw Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 143 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተቋማቸውን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና “በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2023” ፎረም ነገ ይጀመራል Alemayehu Geremew Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2023” በሚል መሪ-ቃል የተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት መድረክ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ይከፈታል፡፡ መድረኩን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ሲሆን ፥ እስከ ሚያዝያ 20 ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ 37 ወረዳዎች ዲጂታላይዝ የሲቪል ምዝገባ አገልግሎትን አስጀመሩ Amele Demsew Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ 37 ወረዳዎች ዲጂታላይዝ የሲቪል ምዝገባ አገልግሎትን አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች በዛሬው ዕለት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 እና 5 ተገኝተው የአገልግሎት አሰጣጡን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ሽግግር ፍትሕ ምክክር መድረክ በተለያዩ የክልል ከተሞች መካሄድ ጀምሯል Meseret Awoke Apr 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች ደረጃ የሚካሄደው የሽግግር ፍትህ ምክክር መድረክ በ58 ከተሞች ከሚያዝያ እስከ ነሃሴ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚካሄድ የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በሀገሪቱ ሲስተዋሉ ከቆዩ መጠነ-ሰፊ እና ውስብስብ በደሎች፣ ፈተናዎችና ግጭቶች…