Fana: At a Speed of Life!

4ኛው ቀጣናዊ የፍልሰት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው ቀጣናዊ የፍልሰት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው መክፈቻ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ አሰግድ ጌታቸው÷ ኢትዮጵያ ለዜጎች በሀገር ውስጥ የስራ እድልን በመፍጠር ስደትን ለመከላከል እያከናወነች ያለውን ተግባር አስመልክቶ…

በአማሮ እና ቡርጂ ልዩ ወረዳዎች ከ223 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል አማሮ እና ቡርጂ ልዩ ወረዳዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ223 ሺህ ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለፀ፡፡ የአማሮ ልዩ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሃላፊ ፍፁም አራጋው ለፋና…

ሰሜን ኮሪያ ሁለት ክሩዝ ሚሳኤሎች አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ እና አሜሪካ ጥምር ወታደራዊ ልምምድ ሊጀምሩ በተዘጋጁበት ዋዜማ ሰሜን ኮሪያ ሁለት ሚሳኤሎችን ማስወንጨፏ ተሰማ፡፡ ሚሳኤሎቹ የኒውክሌር አረር የመሸከም ዐቅም ያላቸው መሆናቸውን ሬውተርስ በዘገባው አመላክቷል። ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤሎቹን…

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ለአፍሪካ አባል ሀገራት የሚያደርገው ድጋፍ ይገመገማል። ጉባኤው ከዛሬ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት…

የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም መንደር ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም መንደር ውድድርን አሸንፏል፡፡   በተባበሩት መንግስታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም…

የፖላንድ ህክምና ቡድን ለ2ኛ ጊዜ ሲያከናውን የነበረውን የነጻ ህክምና አገልግሎት አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ የፖላንድ ህክምና ቡድን ለሁለተኛ ጊዜ ከየካቲት 17 እስከ 26ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በጥቁር አንበሳ እና በጦር ሃይሎች ስፔሻይዝድ ሆስፒታል ሲያከናውን የነበረውን የነጻ ህክምና አገልግሎት አጠናቅቋል።   31 የበጎ ፍቃደኛ የህክምና…

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ለአፍሪካ አባል አገራት የሚያደርገውን ድጋፍ ለመገምገም ዓመታዊ ጉባኤውን ከነገ መጋቢት አራት ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ያካሂዳል። ኤጀንሲው ለአፍሪካ አባል አገራት የሚያደርገውን ድጋፍና…

ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገት የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማሳደግ ከፍተኛ ሚና አለው – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ስኬት የወጣቶችን ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ማሳደግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ፡፡   የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች የሰላም ጉባኤ…

አምራች ኢንተርፕራይዞችን ለማገዝ የክልሉ መንግሥት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት ይሰራል – ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ም/ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ በቦንጋ ከተማ የአናስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝር መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር አለባቸው ንጉሴን…

አቶ ሙስጠፌ በክልሉ ከተቋቋመው የትምህርት ጥራት አማካሪ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከተቋቋመው የትምህርት ጥራት አማካሪ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያይተዋል።   አቶ ሙስጠፌ በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት÷ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ ለአሁኑ እና ለቀጣዩ ትውልድ…