Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያና ቻይና ከፍተኛ ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ቻይና ከፍተኛ ተቋማት መካከል ጉድኝት መፍጠርና በትብብር መስራት እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ለቻይናውያን ተማሪዎች የተዘጋጁ…

የኢትዮጵያ ልዑክ በ7ኛው የአፍሪካ ማንነት መለያ ጉባኤ ላይ ተሳተፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ተቋማት የተወከሉ የኢትዮጵያ ልዑካን የተሳተፉበት 7ኛው የአፍሪካ ማንነት መለያ ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የኬንያው ፕሬዚዳንት ዌሊያም ሩቶ÷ ብሄራዊ የዲጂታል ማንነት መለያ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል ለማድረግ እና…

ምክር ቤቱ በክልሎች እየታየ ያለው የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት እንዲሻሻል አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በክልሎች እየታየ ያለውን የአፈር ማዳበሪያ ሥርጭት በማሻሻል ለአርሶ አደሩ በወቅቱ ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ አሳስቧል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባው የግብርና ሚኒስቴርን የ2015 በጀት ዓመት…

በፕሪሚየር ሊጉ 25ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የተላለፉ የዲሲፕሊን ቅጣቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በ25ኛ ሳምንት በተካሄዱ ጨዋታዎች የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ በሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም በተደረጉ የመርሐ ግብሩ ጨዋታዎች አራቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ÷ ቀሪ አራቱ…

ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን ጋር ተወያይተዋል። ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ ኢትዮጵያና ቻይና ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ጠንካራ የትብብር…

መሬት ቆፍረው ሊያመልጡ የነበሩ ታራሚዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት መሬት ቆፍረው ሊያመልጡ ሙከራ ያደረጉ የከባድ ውንብድና ወንጀል ፍርደኛ ታራሚዎች በቁጥጥር መዋላቸው ተገለጸ። ትናንት ሌሊት 10 ሰዓት ከ30 ላይ መሬት ቆፍረው ሊያመልጡ ሙከራ ያደረጉ 10 የከባድ ውንብድና ፍርደኛ ታራሚዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአፍሪካ መሪዎች አንድነታቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀንን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   በመልዕክታቸውም÷ የአፍሪካ መሪዎች በቀደምት አባቶች የተጀመረውን አንድነት ይበልጥ እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡   ጠቅላይ…

ሙስና በመቀበል በተጠረጠሩ የከተማ አስተዳድሩ ሠራተኞች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘‘መሬት እናሰጣለን’’ በማለት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሙስና ተቀብለዋል በተባሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሦስት ሠራተኞች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። ተጠርጣሪዎቹ ÷ 1ኛ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስድስት የግንባታ ቁጥጥር ባለሙያ…

አቶ ደመቀ የኢፌዴሪ መንግስት በቤጂንግ ያስገነባውን አዲስ የኤምባሲ ህንፃ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት በቻይና ርዕሰ መዲና ቤጂንግ ያስገነባው አዲስ ኤምባሲና የመኖሪያ ህንጻ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የቻይና የምክር ቤት አባል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

አቶ ሙስጠፌ ከአውበሬ፣ ሀረዋና ደንበል ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከአውበሬ፣ ሀረዋና ደንበል ወረዳ ከሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩና ልዑካቸው ከውይይቱ በፊት በሀረዋ ወረዳ የሚገኙ…