Fana: At a Speed of Life!

ሁሉም ትግረዋይ ወደ ጦርነት የገባው ህወሓት ወደ ሰላም ውይይት እንዲመለስ በሕብረት ጫና ሊፈጥር ይገባል – የመከላከያ ሚኒስትሩ 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በየትኛውም አካባቢ የሚገኝ ትግረዋይ ወደ ጦርነት የገባው የህወሓት ቡድን ወደ ሰላም ውይይት እንዲመለስ ከማናኛውም ግዜ በላይ በሕብረት ጫና እንዲፈጥር የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጡት…

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ የክብር ዶክትሬት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ሰጠ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ የክብር ዶክትሬቱን የሰጣቸው÷ በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን…

የሽብር ቡድኑን ህወሓት ዕድሜ ለማራዘም የትግራይ ሕዝብ የጦርነት ማገዶ መሆን የለበትም- ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓትን ዕድሜ ለማራዘም የትግራይ ሕዝብ የጦርነት ማገዶ መሆን እንደሌለበት ብልፅግና ፓርቲ ገለፀ። የህወሓት አሸባሪ ቡድን በትግራይ ወጣቶች ደም ከመነገድ ባለፈ የሚፈይደው ነገር እንደማይኖር ከዚህ ቀደም በተግባር ታይቷል ያለው ፓርቲው፥…

ብሪታኒያ ህወሓት በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ ተቀባይነት የለውም አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ህወሓት በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ ተቀባይነት የለውም ስትል ብሪታኒያ ገለፀች። የዓለም ምግብ ፕሮግራም የህወሓት ታጣቂዎች መቀሌ ወደሚገኘው መጋዘኑ በሀይል በመግባት 570 ሺህ ሊትር ነዳጅ የያዙ 12…

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ6 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያየ ሙያ እና መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን 6 ሺህ 515 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በቅድመ ምረቃ፣ ሁለተኛ ዲግሪ፣ ሦስተኛ ዲግሪ እና በስፔሻሊቲ እንዲሁም በማሪታይም ሙያ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ዛሬ…

መንግስት በትግራይ የሚኖሩ ዜጎች ከጁንታው ወታደራዊ መሣሪያዎችና ማሠልጠኛዎች እንዲርቁ መልዕክት ማስተላለፉ ለዜጎች የሚሰማውን ኃላፊነት እንደሚያሳይ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በትግራይ የሚኖሩ ዜጎች ከሽብርተኛው ህወሓት ወታደራዊ መሣሪያዎችና ማሠልጠኛዎች እንዲርቁ መልዕክት ማስተላለፉ ለዜጎች የሚሰማውን ኃላፊነት የሚያሳይ መሆኑን የቀድሞ ሠራዊት አባል የሆኑት ብርጋዴር ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር…

መንግስት በትግራይ የሚኖሩ ዜጎች ከጁንታው ወታደራዊ መሣሪያዎችና ማሠልጠኛዎች እንዲርቁ መልዕክት ማስተላለፉ ለዜጎች የሚሰማውን ኃላፊነት እንደሚያሳይ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በትግራይ የሚኖሩ ዜጎች ከሽብርተኛው ህወሓት ወታደራዊ መሣሪያዎችና ማሠልጠኛዎች እንዲርቁ መልዕክት ማስተላለፉ ለዜጎች የሚሰማውን ኃላፊነት የሚያሳይ መሆኑን የቀድሞ ሠራዊት አባል የሆኑት ብርጋዴር ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር…

የሶማሌ ክልል ም/ ቤት ሁለት ተጨማሪ ወረዳዎች በሲቲ ዞን እንዲቋቋሙ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ሰብሰባ ሁለት ተጨማሪ ወረዳዎች በሲቲ ዞን እንዲቋቋሙ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። በሲቲ ዞን ከነበሩት ሰባት ወረዳች በተጨማሪ እንዲቋቋም ለምክር ቤቱ የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ…

የኔዘርላንዷ ዘ ሄግ ከተማ ከሩሲያ ጋዝ የመግዛት እገዳ ነፃ መሆን ትሻለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት መቀመጫ የሆነችው የኔዘርላንዷ ከተማ ዘ ሄግ ከሩሲያ ጋዝ መግዛት የሚያስችላትን ጊዜያዊ ፈቃድ ከአውሮፓ ኅብረት ለማግኘት እንደምትሻ አስታወቀች። የኔዘርላንዷ ዘ ሄግ ÷ ለጊዜውም ቢሆን ፈቃድ የምትጠይቀው አማራጭ…