ስፓርት ዋሊያዎቹ በቻን ማጣሪያ ጨዋታ 0 ለ 0 ተለያዩ Feven Bishaw Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣሪያ ከሩዋንዳ አቻው ጋር 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይቷል፡፡ የቻን የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታ በታነዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በጫወታውም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ…
የዜና ቪዲዮዎች ጥቂት ቡጢን አስተናግዶ ይፋ የተደረገው የኬኒያ የምርጫ ውጤት- ፋና ዳሰሳ (በበላይ በቀለ) Amare Asrat Aug 26, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=wYHaTu1H7UQ
የሀገር ውስጥ ዜና ፌደራል ፖሊስ ለቀጣይ ሀገራዊ ተልዕኮ መሰማራቱን ገለጸ Feven Bishaw Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የፌዴራል ፖሊስ በአዲስ መንፈስ በበለጠ ተነሳችነትና አንድነት ለቀጣይ ሀገራዊ ተልዕኮ መሰማራቱን ገለጸ፡፡ ተቋሙ የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን፥ በ2015 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ሰፊ ውይይት አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች (ክፍል-2) Amare Asrat Aug 26, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=WL4jJbIJWf4
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 66 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Shambel Mihret Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 66 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻላቸው ተገለፀ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 1 ሺህ 54ቱ ወንዶች ሲሆኑ፥ 12ቱ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና “ማሜሎዲ ሳንዶውንስ”ን ለተቀላቀለው አቡበከር ናስር አቀባበል ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካውን ማሜሎዲ ሳንዶውንስ የተቀላቀለውን ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ተጫዋች አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር አቀባበል አደረጉለት፡፡ በአቀባበል ሥነ-ሥርዓቱ ላይ በደቡብ አፍሪካ…
ስፓርት የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የቻን ማጣሪያ ጨዋታ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣሪያ ከሩዋንዳ አቻው ጋር ጨዋታውን እያካሄደ ነው፡፡ የቻን የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታ በታነዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የመልሱ ጨዋታ ከቀናት በኋላ በሩዋንዳ …
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የፍራፍሬ እና ሥጋ ምርቷን ወደ ቻይና የመላክ ዕቅድ እንዳላት ተገለጸ Alemayehu Geremew Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ሙዝ፣ አቮካዶ እና ማንጎ ያሉ የፍራፍሬ ምርቶችን እንዲሁም ሥጋ ወደ ቻይና የመላክ ዕቅድ እንዳላት ተገለጸ፡፡ ዕቅዱን ይፋ ያደረጉት በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፥ ኢትዮጵያ በቻይና የ“ቤልት ኤንድ ሮድ” ፕሮጀክት አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ጦርነት በከፈተበት ግንባር ነዳጅ ጭኖ ሊገባ የነበረ ተሽከርካሪ ተያዘ Shambel Mihret Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ጦርነት በከፈተበት ግንባር ናፍታ እና ቤንዚን ሊያቀብል የነበረ “አይሱዙ” የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መያዙን መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ መነሻውን ሠመራ ከተማ ያደረገው ተሽከርካሪ÷ መዳረሻውን ወደ አሸባሪው ህወሓት ቡድን በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የተመረጡ የጁንታውን ወታደራዊ አቅሞች እንደሚመታ አስታወቀ Shambel Mihret Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የተመረጡ የጁንታውን ወታደራዊ አቅሞች እንደሚመታ አስታወቀ፡፡ መንግሥት እስካሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም ጁንታው ጥቃቱን እንደቀጠለበት አስታውቋል፡፡ በመሆኑም የፌደራል መንግስት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር…