ስፓርት ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በሞሃመድ ናስር ግብ መምራት ቢችልም ሃብታሙ ታደሰ አስቆጥሮ በአንድ አቻ ውጤት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ Amele Demsew May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለፀ፡፡ በዚህም በግለሰብና በተቋማት በተያዙ 80 ሺህ ችግኝ ጣቢያዎች ችግኝ የማፍላት ስራው እየተሰራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ባለፉት 9 ወራት ከ28 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Shambel Mihret May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከመደበኛና ከአገልግሎት ገቢ ከ28 ነጥብ 28 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ አግማስ ጫኔ እንደገለጹት÷ ባለፉት ዘጠኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጪ የሚገቡ የኢንዱስትሪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት የበለጠ መስራት ይገባል – የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር Tamrat Bishaw May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር የሚገቡ የኢንዱስትሪ ነክ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የበለጠ መስራት ይገባል ሲሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ታምርት ሃገራዊ ንቅናቄ አካል የሆነ የጥቃቅን አምራች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ የሚችል የማምረት አቅም አላት -የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ የሚችል የማምረት አቅም እንዳላት የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ገለፀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው ፅሁፍ÷ ኅብረትን፣ ልማትን እና አንድነትን ገንዘብ ካደረግን ኢትዮጵያ ማምረት ትችላለች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፓኪስታን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካሃን በቁጥጥር ስር ዋሉ Tamrat Bishaw May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር ኢምራን ካሃን በቁጥጥር ስር ዋሉ። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር በኢስላማባድ በሚገኘው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሀገሪቱ ወታደራዊ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ኢምራን ካሃን በሙስና ተጠርጥረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ የፓሊሲ ማሻሻያዎችን እያደረገች መሆኗ ተገለጸ Amele Demsew May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የውጭ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ የፓሊሲ ማሻሻያዎችን እያደረገች መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የቢዝነስ ፎረም ዛሬ በፓኪስታን በካራቺ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ 78ኛውን የድል ቀን እያከበረች ነው Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ናዚ ጀርመንን ያሸነፈችበትን 78ኛ ዓመት የድል ቀን እያከበረች ነው፡፡ በሞስኮ ቀዩ አደባባይ እየተከበረ በሚገኘው የድል ቀን የቀደሞዋ ሶቪየት ህብረት አካል የነበሩ ሀገራት መሪዎችን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ዙሪያ እየተወያየ ነው Feven Bishaw May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሀገረ-መንግሥት ግንባታና ብሔራዊ ማንነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እያካሄዱ ነው። የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ መብራቱ ዓለሙ (ዶ/ር) የምክክር መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ከዓለም አቀፉ ተራድዖ ድርጅት አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ ተራድዖ ድርጅት አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በክልሉ በጦርነት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለማቋቋም እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ነው…