Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ቻይና የ1 ነጥብ 22 ቢሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራራሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና የ1 ነጥብ 22 ቢሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የገንዘብ ድጋፉ ለአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚውል ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት ድርጅትን…

ኢትዮጵያና ኡጋንዳ በመከላከያ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያና ኡጋንዳ በመከላከያ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ የአገራቱ የመከላከያ ሚኒስትሮች ገለፁ። የሁለቱ አገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ በተካሄደው 31ኛው የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የመከላከያና ጸጥታ…

በፌስቡክ ሀሰተኛ ማንነት በማታለል ጾታዊ ግንኙነት እንዲፈጽሙ አድርጓል የተባለው ግለሰብ ክሱን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በፌስቡክ ማንነቱን ቀይሮ በመተዋወቅ ‘‘ካናዳ እና እንግሊዝ እወስዳችኋለው’’ በማለት ጾታዊ ግንኙነት እንዲፈጽሙ አድርጓል የተባለው ግለሰብ ክሱን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። ሀሰተኛ ማንነት በመጠቀም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን…

በኬንያ ያጋጠመውን ድርቅ ተከትሎ ብሔራዊ የፀሎት ቀን ታወጀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ ለ 6 ተከታታይ የዝናብ ወቅቶች ባለመዝነቡ ያጋጠመውን ከፍተኛ ድርቅ ተከትሎ በዛሬው ዕለት ብሔራዊ የፀሎት ቀን ታወጀ፡፡ አዋጁን ያስነገሩት የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ናቸው ተብሏል፡፡ ፕሬዚዳንት ሩቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ዕለተ-ዕሁድ…

በደቡብ ክልል በምርምር የእንስሳትን ዝርያ በማሻሻል አርሶ-አደሩን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በልየታ ምርታማ የሆኑ እንስሳትን በመምረጥ እና ዘረ-መላቸውን በምርምር በማሻሻል አርሶ-አደሩን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ማድረግ እንደተቻለ ተገለጸ፡፡ በደቡብ ክልል ግብርና እና ምርምር ኢኒስቲትዩት የሐዋሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የእንስሳት…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ሥራ እንዲጠናከር የባለድርሻ አካላት ርብርብ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የባለድርሻ አካላትን የጋራ ጥረት ማጎልበት እንደሚገባ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ ። በአስፈጻሚ ተቋማት የ2015 አፈጻጸም ላይ በተነሱ…

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ንግድ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ንግድ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ ኢትዮጵያ በምታደርገው የወጪ ንግድ ገዢነት ስሟ በቀዳሚነት ከሚነሳው ከፓኪስታን ጋር የሁለትዮሽ…

በመዲናዋ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት በደረሰ የእሳት አደጋ በስድስት የንግድ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ…

ሩሲያ “ለወዳጅ” ሀገራት ነዳጅ የምትልክበትን አቅጣጫ ልትቀይር መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ “ለወዳጅ” ሀገራት ነዳጅ የምትልክበትን አቅጣጫ ልትቀይር መሆኑን የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ኖቫክ ተናገሩ፡፡ ሩሲያ በዚህ አመት የዘይት እና የነዳጅ ምርቶቿን ወደ “ወዳጅ” ሀገራት ለመላክ እና አጠቃላይ አቅርቦቱንም ከ75…