የሀገር ውስጥ ዜና ከ404 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Shambel Mihret May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሚያዝያ 20 እስከ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 404 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ተይዘዋል፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ የመጀመሪያውን በረራ አደረገ Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ ከ20 ዓመት በኋላ የመጀመሪያውን በረራ በዛሬው እለት አድርጓል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ካራቺ ባደረገው በረራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ”ኢትዮጵያዊ የፖሊሲ ማዕቀፍ ለኢንዱስትሪ ትስስር በሚል መሪ ሃሳብ” የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ የግብዓት ትስስር ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ኢኖቬሽን ዲጂታል ጉባኤ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው Tamrat Bishaw May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአፍሪካ ኢኖቬሽን ዲጂታል ጉባኤ ሰኔ 7 እና 8 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ጉባኤው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኤክስቴንሽያ ሊሚትድ ተቋም ጋር በትብብር እንደሚዘጋጅ…
የዜና ቪዲዮዎች ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የተደረገ ቆይታ Amare Asrat May 8, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=hhhdkNzK4gM
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ Alemayehu Geremew May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን የልማት እቅዶች በመረዳትና የትኩረት አቅጣጫዎችን በመለየት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታውቋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ከተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪታኒያ በትምህርቱ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች Alemayehu Geremew May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከብሪታኒያ የልማትና የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አንድሪው ሚቼል ጋር መከሩ፡፡ የብሪታኒያው የልማትና የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አንድሪው ሚቼል ከሌሎች የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ጋርም…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ Alemayehu Geremew May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ወላይታ ድቻና አዳማ ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የአዳማ ከተማን ግብ ዮሴፍ ታረቀኝ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የቀጥታ በረራ ጀመረ Mikias Ayele May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት አራት ጊዜ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የሚያደርገውን በረራ በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። አየር መንገዱ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የሚያደርገው የቀጥታ በረራ የሁለቱን ሀገራት የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እንደሚያጠናክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዓየር ትራንስፖርት ዘርፍ የሚገኘውን ገቢ ይበልጥ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓየር ትራንስፖርት ዘርፍ የምታገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር 11ኛውን የአየር ትራንስፖርት…