Fana: At a Speed of Life!

የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ለጉብኝት ታይዋን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የአሜሪካ ኮንግረስ ልዑካን ቡድን ለሁለት ቀናት ጉብኝት ታይዋን መግባታቸው ተገለጸ። የአሜሪካ ኮንግረስ ሕግ አውጪ አባላት ታይዋን የገቡት፥ የአሜሬካ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ ታይዋንን ከጎበኙ ሁለት ሣምንታት…

በሻሸመኔ ከተማ ህገ ወጥ የውጭ ሀገር ገንዘብ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ የውጭ ሀገር ገንዘብ ተያዘ። ገንዘቡ ከአዲስ አበባ ወደ ሞያሌ በሚጓዝ የጭነት ተሽከርካሪ ውስጥ ተደብቆ መያዙን የሻሸመኔ ከተማ ፖሊስ መምሪያ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ምክትል…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ለተመዘገበው የአረንጓዴ አሻራ ስኬት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በክልሉ ለተመዘገበው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬት ምስጋና አቀረቡ። በኦሮሚያ ክልል በዚህ አመት ለመትከል ከታቀደው 4 ነጥብ 35 ቢሊየን ችግኝ ውስጥ 4…

የምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር በጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ በልማትና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባልና በሕዝብ ተወካዮች…

በግብጽ በእሳት አደጋ የ41 ሠዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ በቤተክርስቲያን ውስጥ በተነሳ የእሳት አደጋ የ41 ሠዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ። በቤተክርስቲያኑ ውስጥ 5 ሺህ ምዕመናን የሰንበት ቅዳሴ እያስቀደሱ እንደነበር የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል። በጊዛ በሚገኘው አቡ ሰፊን ቤተክርስቲያን እሳት…

ፕሬዚዳንት ማክሮን ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን እንዲቀላቀሉ ፈቀዱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን ለመቀላቀል ያቀረቡት ጥያቄ ከ20 በላይ በሚሆኑ የኔቶ አባል ሀገራት ይሁንታ ማግኘቱ ተገለጸ። ባሳለፍነው ማክሰኞ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለሁለቱ የኖርዲክ ሀገራት ይሁንታን የሚቸር ፊርማ መፈረማቸው ይታወሳል።…

ወደ ሥራ ሳይገቡ የቆዩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ጥቅም ላይ ማዋል የአዲሱ በጀት ዓመት ትኩረት እንደሚሆን ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሥራ ሳይገቡ የቆዩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ጥቅም ላይ ማዋል የአዲሱ በጀት ዓመት ትኩረት እንደሚሆን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ግምገማ እና የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ጠቋሚ…

በዞኑ ከ104 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ከ104 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመስኖና የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ። የክልሉ ውሃ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር አክሊሉ አዳኝ እንደገለጹት÷ በክልሉ በዚህ…

የሶማሌ ክልል ኩታ ገጠም እርሻ ያስገኘው ምርት የሚያስደንቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ኩታ ገጠም እርሻ ያስገኘው ምርት የሚያስደንቅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን በዘመናዊ መንገድ እየለማ ያለን የስንዴ እርሻ ጎብኝተዋል፡፡ ኩታ…