ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የተሸረሸረውን የአብሮነት እሴት መልሶ ለመገንባት ትልቅ ፋይዳ አለው አሉ ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለዓመታት በልዩነት ላይ በመሰራቱ የተሸረሸረውን የአብሮነት እሴት መልሶ ለመገንባት ትልቅ ፋይዳ አለው ሲሉ የማህበራዊ ሳይንስ ምሁራን ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያውያንን አንድ ከሚያደርጉ ጉዳዮች ይልቅ በልዩነታቸው ላይ…
በሀገር ደረጃ ለማልማት ከታቀደው 13 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ 8 ሚሊየን ሄክታር በዘር ተሸፈነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በመኽር እርሻ ለማልማት ከታቀደው 13 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ እስካሁን 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ግብርና ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው ፥ አሁን…
የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት እና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡
ይፋ ከሆኑት ዕጩዎች ዝርዝርም ሦስት ፕሬዚዳንትና 26 የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ተወዳዳሪዎች እንደሚገኙበት ፌዴሬሽኑ በማህበራዊ ትስስር ገጹ…
ቻይና የፔሎሲን የታይዋን ጉብኝት ተከትሎ በደሴቷ ላይ ተከታታይና የተመረጡ ወታደራዊ እርምጃዎችን እወስዳለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የፔሎሲን የታይዋን ጉብኝት ተከትሎ በደሴቷ ላይ ተከታታይና የተመረጡ ወታደራዊ እርምጃዎችን እንደምትወስድ አስታወቀች።
የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ የቻይናን ተደጋጋሚ እና ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ወደጎን በመተው…
በወ/ሮ ሙፈሪሃት የተመራ ልዑክ በእስራኤል የሥራ ዕድል ፈጠራና የኢኖቬሽን ልምድ ልውውጥ እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ የልዑካን ቡድን ከእስራኤል መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራር ጋር ምክክር አደረገ።
ቡድኑ በእስራኤል በሥራ ዕድል ፈጠራና በኢኖቬሽን የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ትናንትና እስራኤል የገባ…
የአፋር ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ዛሬ ተጠናቋል።
ጉባኤዉ በዛሬዉ 4ኛ ቀን ዉሎ የክልሉን የአስፈጻሚ አካላትን ተግባርና ሃላፊነት እንደገና ለማደራጀት የተዘጋ…
አፈ-ጉባዔ ፔሎሲ አወዛጋቢ የሆነውን የታይዋን ጉብኝት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ አወዛጋቢ ሆኖ የቆየውን የታይዋን ጉብኝታቸውን ጀምረዋል ።
የፔሎሲን የታይዋን ጉብኝት አስመልክቶ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፥ ጉብኝቱን በጥብቅ ማውገዙን ሲጂቲ…
የፓኪስታን የብሔራዊ መረጃና ምዝገባ ባለሥልጣን ለኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ መዘጋጀቱን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የብሔራዊ መረጃና ምዝገባ ባለሥልጣን ዳይሬክተር ሙሐመድ ታሪቅ ማሊክ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው ፥ የፓኪስታን የብሔራዊ መረጃና ምዝገባ ባለሥልጣን ለኢትዮጵያ…