Fana: At a Speed of Life!

ዳያስፖራው በሀገሪቱ ዘላቂ ጥቅም ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲንቀሳቀስ እየሰራን ነው – የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራው ማህበረሰብ በሀገሪቱ ዘላቂ ጥቅም ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ የበለጠ እንዲንቀሳቀስ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአገልግሎቱ ምክትል ዳይሬክተር…

በኢጋድ ቀጣና ሰላምና ልማት ላይ የሚንቀሳቀስ ፎረም በይፋ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የቀድሞ መሪዎች በበላይነት የሚመሩትና በኢትዮጵያና በኢጋድ ቀጣና ሰላምና ልማት ላይ የሚንቀሳቀስ ፎረም በይፋ ሥራ ጀመረ። የአንተርፕረነሪያል ፎረም ፎር ፒስ ኤንድ ዴቨሎፕመንት የተሰኘው መንግሥታዊ ያልሆነ ደርጅት በይፋ ሥራ የማስጀመሪያ…

በመዲናዋ በ4ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኝ ተተክሏል – አቶ ጥራቱ በየነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በአራተኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኝ መትከል መቻሉን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ገለጹ፡፡   አቶ ጥራቱ ዛሬ የዘንድሮውን የችግኝ…

በንግድ ማጭበርበርና ኮንትሮባንድ ሊታጣ የነበረ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ ማጭበርበርና በኮንትሮባንድ መንግስት ሊያጣው የነበረን ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች የተቋሙን የ2014 በጀት ዓመት…

የበለጸጉ ሀገራት የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት በቅድሚያ ለማግኘት ሽሚያ ላይ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚ የበለጸጉ ሀገራት አፍሪካን በመዘንጋት የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባትን በቅድሚያ በእጃቸው ለማስገባት ሽሚያ ላይ መናቸው ተገልጿል፡፡ የበለጸጉ ሀገራት በሚሊየን የሚቆጠር የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት ለመግዛት እየጠየቁ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡…

ኢትዮጵያ ከአንጎላ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ትኩረት ሰጥታ ትሰራለች- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የአንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴቴ አንቶኒዮ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።…

ፕሬዚዳንት ባይደን ስትራቴጂክ የጦር መሳሪያን በተመለከተ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሽንግተን አዲሱን የስትራቴጂክ የጦር መሳሪያ ቅነሳ እና ቁጥጥር ማዕቀፍ በተመለከተ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከአሥረኛው ከፀረ- የጦር መሳሪያ መስፋፋት ስምምነት የግምገማ ጉባኤ ቀደም ብሎ…

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የቀረበውን የ31 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር  በላይ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የቀረበውን የ 31 ቢሊየን 687 ሚሊየን 160 ሺህ 384 ብር የክልሉ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡ የክልሉ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 2ኛ አመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ 3ተኛ ቀን ውሎው እንደቀጠለ ሲሆን፥  ምክር ቤቱ…

1 ሺህ 33 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 33 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 1 ሺህ 24 ወንዶች፣ 2 ሴቶች ፣ 7 ህፃናት እና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙበት…

በሚዛን አማን ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ በደረሠ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡   የቤንች ሸኮ ዞን ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ መረጃና ስታቲስቲክስ ማስተባበሪያ ክፍል ሀላፊ ረዳት ኢንስፔክተር…