Fana: At a Speed of Life!

የትምህርት ስርዓቱን ውጤታማ አድርጎ ለመምራት የሥራ ባህል ለውጥ  እንደሚያስፈልግ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ስርዓቱን ውጤታማ አድርጎ ለመምራት የሥራ ባህል ለውጥ ማምጣት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ.ም አፈጻጸም ግምገማና የ2015 ዓ.ም የቅድመ ዝግጅት ሥራ…

የዩክሬንን እህል የጫነችው መርከብ ቱርክ ወደብ ደረሰች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መርከቧ በትናንትናው ዕለት በቦስፎረስ ባህር ወሽመጥ አቅራቢያ ቱርክ ግዛትመድረሷ ተነግሯል። ራዞኒ የተሰኘችው መርከብ ከ26 ሺህ ቶን በላይ በቆሎ ወደ ሊባኖስ እና ትሪፖሊ ታደርሳለች ተብሎ ይጠበቃል። የሩሲያ እና…

ዛሬ ቀንና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የዓለም ሻምፒዮና የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ሦስተኛ ቀኑን በያዘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ቀን እና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ፡፡ ከቀኑ 11 ሰዓት በሚካሄደው የወንዶች 3 ሺህ ሜትር የማጣሪያ ውድድር÷…

ሁለት ሰዎችን በመግደል በውሃ መፍሰሻ ቱቦ ውስጥ የጨመሩት የጥበቃ ሠራተኞች በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስት ቀናት ልዩነት ውስጥ ሁለት ግለሰቦችን ነፍስ በማጥፋት አስክሬናቸውን በውሃ መፍሰሻ የመንገድ ቱቦ ውስጥ የከተቱት ግለሰቦች በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡ በፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ…

ኢትዮጵያ ለዓለምና ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች -ዶ/ር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለምና ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ ዶክተር አብርሃም በቻይና አዘጋጅነት በተካሄደው የቻይና-አፍሪካ የሚኒስትሮች የሰላምና የፀጥታ…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ለቻይና የመከላከያ ሠራዊት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የቻይና የመከላከያ ሰራዊት የተመሰረተበትን 95ኛ ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ በመልዕክታቸው÷…

ሀገርና ሕዝብን በማስቀደም የተጀመሩ የሰላም አማራጮችን ውጤታማነት ማረጋገጥ ይገባል – የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርና ሕዝብን በማስቀደም የተጀመሩ የሰላም አማራጮችን ውጤታማነት ማረጋገጥ ይገባል አሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን በሰጡት አስተያየት ፥ የሀገራዊ ምክክሩ ሂደትና…

በፈረንጆቹ 2022 አጋማሽ በተፈጥሮ አደጋ ብቻ የ72 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ ደርሷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2022 መጀመሪያ አጋማሽ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተፈጥሮ አደጋዎች የተከሰተው አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ 72 ቢሊየን ዶላር እንደሚደርስ አንድ ዓለም አቀፍ የሕይወት እና የጤና መድን ዋስትና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ይህን ከፍተኛ ኪሳራ…