አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቤኔሉክስ ሀገራት የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቤልጂዬም፣ ኔዘርላንድስና ሉክዘምበርግ የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ዋና ዳይሬክተሮቹ የኢትዮጵያ መንግስት ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋትን ለመፍጠር እያከናወናቸው የሚገኙ…