በአማራ ክልል የወባ ስርጭትን ለመከላከል ሁሉን አቀፍ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመጪው የክረምት ወቅት መግቢያ ሊከሰት የሚችለውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመከላከል ሁሉን አቀፍ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡
በኢንስቲትዩቱ የወባ ማስወገድ ፕሮግራም አስተባባሪ ዳምጤ ላንክር÷…