ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Mikias Ayele Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛ ሣምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡ 9፡00 ላይ አርባምንጭ ከተማን የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ በእስማኤል ኦሮ አጉሮ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ኅብረት ም/ቤት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መረጃ በበጎ መልኩ የሚታይ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መረጃ በበጎ መልኩ እንደሚያየው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ትብብር በአዲስ መልክ እንደገና ለማደስ አበክራ እየሠራች እንደምትገኝም ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ ወጥ ታጣቂዎች በሰላም ወደ ሕብረተሠቡ እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃዊ ወረዳ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የአካባቢው ነዋሪዎች ከመከላከያ ሰራዊት እና ከክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር መክረዋል፡፡ ኮሎኔል መልካም በየነ ሰላም ወዳድ የሆነው የወረዳው ነዎሪ የሰላምን ዋጋ በአግባቡ በመገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ኤምባሲ ለአፋር ክልል 10 ተሽከርካሪዎችን ለገሰ Mikias Ayele Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግሥት አዲስ አበባ በሚገኘው ኤምበሲው በኩል ለአፋር ክልል ፖሊስ አገልግሎት የሚውሉ 10 ዘመናዊ ተሽከርካሪዎችን በስጦታ አበርክቷል፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን÷ የተሸከርካሪዎችን ቁልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸዋል ዒድ ሰላምን አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎልብት መልኩ ይከበራል – አቶ ኦርዲን በድሪ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ዒድ ክብረ በዓል ሰላምን አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎልብት መልኩ እንደሚከበር የሀረሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን የሸዋል ዒድ በዓልን አስመልክተው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን ያለውን ግጭት በመሸሽ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለውን ግጭት በመሸሽ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው። ግጭቱን ሸሽተው በኢትዮጵያ ለተጠለሉ ሰዎችም በመተማ ዮሐንስ ከተማ ተገቢው እንክብካቤ እየተደረገላቸው መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸዋል ዒድ በዓል ከነገ ጀምሮ በሐረሪ ክልል ይከበራል Mikias Ayele Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ዒድ በዓል “ሸዋሊድ ለሰላም፣ ለአንድነት፣ ለአብሮነት እና ለቱሪዝም ዕድገት” በሚል መሪ ሐሳብ ከነገ ጀምሮ በሐረሪ ክልል መከበር እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ ክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ተወለዳ አብዶሽ በሰጡት መግለጫ÷ በዘንድሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በ4 ዘርፎች የዓመታዊው ዓለም አቀፍ የጉዞ ሽልማት ዕጩ ሆነ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የዓመታዊው ዓለም አቀፍ የጉዞ ሽልማት (ወርልድ ትራቭል አዋርድ) በአራት ዘርፎች ዕጩ ሆኖ መቅረቡ ተገለጸ፡፡ ዓየር መንገዱ ÷ “ምርጥ የ2023 የአፍሪካ ዓየር መንገድ” ፣ “ምርጥ የ2023 የአፍሪካ ዓየር መንገዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም እየተከናወኑ በሚገኙ ስራዎች እና ሌሎች ተግባራት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል መደበኛ ትምህርት ለመጀመር የሚያስችል ምዝገባ በሁሉም ትምህርት ቤቶች መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በዛሬው ዕለትም ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል የደረሱ ተማሪዎች ሲመዘገቡ መዋላቸውን የቢሮው የኮሙኒኬሽን…