የሰላም ስምምነቱ አፈፃፀምና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መመስረቱ ይደነቃል- አምባሳደር ክሪስቶፍ ሬዝላፍ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን አፈፃፀምና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መመስረቱን የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ክርስቶፍ ሬዝላፍ አደነቁ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጀርመን የውጭ ጉዳይ…