Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 5 ሺህ 606 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 5 ሺህ 606 ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡   የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ግርማ ባይሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በተያዘው…

ኢትዮጵያ 38 የሶማሊያ ፖሊስ መኮንኖችን በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት መርሐ ግብር ልታሰለጥን ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ 38 የሶማሊያ ፖሊስ መኮንኖችን በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት መርሐ ግብር ሊያሰለጥን መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የመጀመሪያ ዲግሪና የሁለተኛ ዲግሪ ፖሊሳዊ ሳይንስን ለመቅሰም ከሶማሊያ ለመጡ የፖሊስ…

ማህበሩ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር የ212 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እና ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የ2023 የሁለትዮሽ ትብብር ስምምነት ተፈራረመዋል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና ፀሃፊ አቶ ጌታቸው ታዓ እና የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የኢትዮጵያ ልዑክ…

የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለፀ ፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በ2015…

የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሚኒስትሯ በሃገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ሁለት ዝግጅትና ይዘት ከአንደኛው የቀጠለና የሃገሪቱን ቀዳሚ የኢኮኖሚ እድገት ፍላጎቶችና…

በሐረሪ ክልል በበጋ የመስኖ ስንዴና በአትክልት ልማት አበረታች ስራዎች እየተከናወኑ ነው- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በበጋ የመስኖ ስንዴና በአትክልት ልማት አበረታች ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪና የክልሉ ካቢኔ በክልሉ ኤረር ወረዳ በበጋ መስኖ ልማት እየለማ ያለን የስንዴና…

11ኛው የበጎ ሰው ሽልማት የእጩዎች ጥቆማ የፊታችን የካቲት 1 ቀን ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ሰው ሽልማት 11ኛው መርሐግብር የእጩዎች ጥቆማ ከየካቲት 1 ቀን እስከ መጋቢት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ለአንድ ወር የሚካሄድ መሆኑን የበጎ ሰው ሽልማት በጎ አድራጎት ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ አስራ አንደኛውን የበጎ ሰው ሽልማት የእጩዎች ጥቆማ…

አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በለንደን ማራቶን ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው 2023ቱ የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድር ትሳተፋለች፡፡ አትሌት  ያለምዘርፍ  ባለፈው ዓመት የተደረገውን የለንደን ማራቶንን ወድቃ በመነሳት በድንቅ ብቃት ማሸነፏ የሚታወስ ነው ። የ21 ዓመቷ አትሌት 1 ሰአት ከ3…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በግማሽ ዓመቱ 13 ቢሊየን ብር አተረፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በግማሽ ዓመቱ 13 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጥር 16 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም የ2015 ግማሽ የበጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ጉባኤ ተከትሎ በዛሬው እለት ጋዜጣዊ መግለጫ…