Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን እያስወጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካን ጨምሮ የተለያዩ የውጭ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን ማስወጣት ጀምረዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን÷ በሱዳን ካርቱም የሚገኙ ዲፕሎማቶች እና ቤተሰቦቻቸው በዛሬው ዕለት ሀገሪቷን ለቀው መውጣታቸውን ተናግረዋል፡፡ ዲፕሎማቶቹ…

ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ድምፃዊው ለረዥም ጊዜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቷል። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በድምፃዊው ሞት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ህፃን አፍኖ በመውሰድ ክፍያ የጠየቀው ግለሰብ እና ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአምስት አመቱን ህፃን አፍኖ በመውሰድ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ክፍያ የጠየቀው ግለሰብና ግብረ አበሮቹ በቁጥርር ስር ውለው ምርመራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ በህፃኑ እገታ ዋና ወንጀል ፈፃሚ የሆነው አማኑኤል ተክላይ የተባለው ግለሰብ ቤተሰባዊ ጉዳይን…

በፕሪሚየር ሊጉቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም 9 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስና ፋሲል ከነማ ጨዋታቸውን…

ከንቲባ አዳነች  ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በውይይቱ ÷ ባለሙያዎቹ ያሉባቸውን ጥያቄዎች እና ድጋፍ የሚሹባቸውን ጉዳዮች መጠቆማቸውን አስፍረዋል፡፡ በዚህም…

በጎርፍ አደጋ የሁለት ሕፃናት ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ ዋዱ ቀበሌ  በጎርፍ አደጋ የሁለት ሕፃናት ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ በቀበሌው ሶስት ህፃናት በጎርፍ መሄጃ ዲች ውስጥ በመጫወት ላይ ሳሉ ድንገት በጣለው ዝናብ ሁለቱ ህፃናት ወዲያው በጎርፍ መወሰዳቸው ነው የተገለፀው፡፡…

በሲዳማ ክልል የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የተጀመረው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋፋት እየተሰራ መሆኑን የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ኃለፊ አቶ መምሩ ሞኬ ÷ በክልሉ ቆላ፣ ወይና ደጋና ደጋማ የአየር ፀባይ ባላቸው ወረዳዎች ዘንድሮ ስንዴ በመስኖ…

የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን ሊያስወጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶቻቸውን ከሱዳን ሊያስወጡ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የሱዳን ጦር መሪ ጀኔራል አብዱል ፈታ አልቡርሃን ዲፕሎማቶቻቸውን ማስወጣት ከሚፈልጉ ሀገራትን አነጋገረዋል፡፡ ጄኔራሉ  አሜሪካ፣ብሪታንያ፣ ቻይና እና ፈረንሳይ ዲፕሎማቶቻቸውን…

የሩሲያ ኩባንያዎች በዲጂታል ኢኮኖሚ መስክ መሳተፍ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ መስክ ለመሳተፍ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከኢኖቬሽንና  ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ምክክር አደረጉ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ  ሚኒስትር ዲኤታ ሁሪያ አሊ÷በአፍሪካ አገራት የኢኮኖሚክ ኮሚሽን ሊቀመንበር…