የሀገር ውስጥ ዜና ከዛሬ ጀምሮ የክልል ልዩ ኃይል የሚባል አደረጃጀት የለም – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Amele Demsew Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ)ከዛሬ ጀምሮ የክልል ልዩ ኃይል የሚባል አደረጃጀት የሌለ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የክልል ልዩ ሃይሎችን በፌዴራልና የክልል የጸጥታ ተቋማት መልሶ የማደራጀት ስራ የመከላከያ ጀነራሎች፣ ፌዴራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ትጥቅ ከፈቱ የህወሓት እና የሸኔ ታጣቂዎች ጋር ውይይት ተካሄደ Amele Demsew Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን አመራሮችና ተቋሙን ለማደራጀት የተመደቡ አማካሪዎች ትጥቅ የፈቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የህወሓት እና የሸኔ ታጣቂዎች በተሰባሰቡባቸው ካምፖች በመገኘት አወያይተዋል። ትጥቃቸውን አውርደው በምስራቅ ትግራይ ደሳአ፣ አጉላ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ሌሊት 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል Amele Demsew Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ በመከላከያ ሚኒስቴር የስነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ማስታወቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የስነ ልቦና ግንባታ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀይማኖት አባቶች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Amele Demsew Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የተገኘውን ሰላም፣ ክርስቲያኑ ምዕመን በጎ ተግባራትን በማከናወን ሊተገብር እንደሚገባ የሀይማኖት አባቶች አሳሰቡ። የሀይማኖት አባቶቹ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የጋራ ስብሰባ በድሬዳዋ ተካሄደ Amele Demsew Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የጋራ ስብሰባ የሁሉቱም ክልል ርዕሳነ- መስተዳድሮች በተገኙበት በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ሁለቱ ክልሎች በሰባት ዞኖች የሚዋሰኑ እና ለረዥም ዘመናት የጋራ ባህል እና ታሪክ ተጋርተው የኖሩ ህዝቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያውያን እና የዳያስፖራ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፎረም በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ Amele Demsew Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተሰማሩ ባለሃብቶች እና ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፎረም በዋሺንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተካሄደ። የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ በበጀት ድጋፍና በብድር መልክ ጠንካራ ድጋፍ ለኢትዮጵያ እንደሚያደርግ አረጋገጠ Mekoya Hailemariam Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ተወያዩ። በዚህም ወቅት በኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ፕሬዚዳንቱ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በመተግበሩ የኢትዮጵያ መንግስት ያሳካውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክትባት ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ 30 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተደረገ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የክትባት ማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት የሚያስችል 30 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለዚሁ ዓላማ የሚገነባው የክትባት ፋብሪካ ባለሀብቶችን የሚያሳትፍ መሆኑ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለጣልያን ጠቅላይ ሚንስትር የእራት ግብዣ አደረጉ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጣልያን ጠቅላይ ሚንስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በታላቁ ቤተ መንግስት የክብር የእራት ግብዣ አደረጉ። በታላቁ ቤተ መንግስት በተደረገው የክብር እራት ግብዣ ጠቅላይ ሚኒስትሮቹ የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን ከጠቅላይ…
ስፓርት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተለያዩ Tamrat Bishaw Apr 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት በጋራ ስምምነት መለያየታቸው ተገለጸ፡፡ ተሰናባቹ አሰልጣኝ ከመስከረም 2013 ዓ.ም ጀምረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት መርተዋል፡፡ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ…