Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሙስጠፌ መሀመድ በድሬዳዋ በተካሄደው የኢፍጣር ሥነ ስርዓት ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልልርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው የኢፍጣር ሥነ ስርዓት ላይ ተሳተፉ፡፡ በኢፍጣር ሥነ ስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃርን ጨምሮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሶማሊያውን ፕሬዚዳንት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሶማሊያውን ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም…

የፋሲካ እና የዒድ አልፈጥር በዓላትን አንድነትን በሚያጠናክሩ ተግባራት ማክበር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲካ እና የዒድ አልፈጥር በዓላትን አንድነትን በሚያጠናክሩ ተግባራት ማክበር አለብን ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ገለጹ። ከንቲባው መጪዎቹን በዓላት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ጠቅላይ…

ወደ ሪፎርሙ ያልተቀላቀሉ ልዩ ኃይሎች እስከ ሰኞ ወደሚፈልጉት የፀጥታ መዋቅር እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህመምና በፈቃድ ምክንያት ወደ ሪፎርሙ ያልተቀላቀሉ ልዩ ኃይሎች እስከ መጪው ሰኞ ድረስ ወደሚፈልጉት የፀጥታ መዋቅር እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ፡፡ በጋምቤላ ክልል ልዩ ኃይሉን መልሶ የማደራጀቱ ሂደት በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ…

የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች ተጎራባች አካባቢዎችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው። ውይይቱን እየመሩ የሚገኙት የአሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ…

የጣና ሞገዶቹ ድሬዳዋ ከተማን ረቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሣምንት ጨዋታ ባሕርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡ ባሕዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 9፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡ በዚህም ሀብታሙ…

ምዕመኑ በዓሉን የተቸገሩትን በመርዳት እንዲያከብር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  ምዕመኑ የትንሳዔ በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን በመርዳት እንዲሆን የዕምነት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ የትንሳዔ በዓልን አስመልክተው…

አምባሳደር ሂሩት ከአውሮፓ ሕብረት የአደጋ እና ሰብዓዊ ጉዳዮች ኮሚሽን ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ሕብረት የዜጎች ጥበቃ እና የሰብዓዊ ዕርዳታ ሥራዎች ኮሚሽን ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ፣ ኢሲያ፣ ላቲን አሜሪካ እና ፓሲፊክ ዳይሬክተር አንድሪያ ኩላይማን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም…