Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል ከ353 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው በጀት ዓመት በአፋር ክልል ከ353 ሚሊየን 331 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ እየተከናወነ ነው። ለመንገድ ግንባታ ስራው 257 ሚሊየን እና ለጥገና 96 ሚሊየን 331 ሺህ 880 ብር መመደቡን የአፋር ክልል…

አቶ ማሞ ምሕረቱ ከጣልያን ባንክ ምክትል ገዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምሕረቱ ከጣልያን ባንክ ምክትል ገዥ ፒዬሮ ሲፖሎንጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን ያካሄዱት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ የ2023 የፀደይ ወቅት ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡ በውይይታቸውም÷ በዘርፉ…

በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በትልቅነቱ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት የሶስተኛ ደረጃን ይይዛል – አይ ኤም ኤፍ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  በያዝነው የፈረንጆቹ 2023 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በትልቅነቱ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት የሶስተኛ ደረጃን እንደሚይዝ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) አመለከተ። አይ ኤም ኤፍ የ2023 የዓለም ኢኮኖሚ አፈፃፀም ትንበያውን…

የስቅለት እና የፋሲካ በዓልን ስናከብር አቅም የሌላቸውን ወገኖች በመደገፍ ሊሆን ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቅለት እና የፋሲካ በዓልን ስናከብር አቅም የሌላቸውን ወገኖች በመደገፍ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለስቅለት እና ለፋሲካ በዓል የእንኳን…

ግብረ ሃይሉ የስቅለት እና የትንሳኤ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቅለት እና የትንሳኤ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረሃይል አስታወቀ፡፡ በዓላት ሲቃረቡ ከወትሮው የተለየ የእግረኞች እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ይስተዋላል፤…

የድንበር አካባቢ ትብብርን ማሳደግ ቀጠናዊ ውህደትን እውን ለማድረግ ይረዳል – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድንበር አካባቢ ትብብርን ማሳደግ ቀጣናዊ ውህደትን እውን ለማድረግ እንደሚረዳ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ። አቶ አህመድ ሺዴ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ)…

ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ የአሜሪካ ዶላር በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ያለውን የተጋነነ ሚና ነቀፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ በቻይና ጉብኝታቸው ዶላር ምንዛሪ እንዲሆን የወሰነው ማን ነው? ሲሉ  የአሜሪካ ዶላር መገበያያ መሆኑን ነቅፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት የአሜሪካ ዶላር በዓለም ኢኮኖሚ ላይ…

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ተከበረ። በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፣ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት፥ በስግደት፣ በጾም፣ በጸሎት እና…

ብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሽብር ቡድኑ ሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ። ብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል፥ የሽብር ቡድኑ የቀድሞ ታጣቂዎች መሳሪያ…

ኢትዮጵያ ወንጀልን በመከላከል ለቀጣናው ሰላም እያከናወነች ያለውን ስራ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ዘለል ወንጀል እና ሽብርተኝነትን በመከላከል ለቀጣናው ሰላም እያከናወነች ያለውን ስራ አጠናክራ እንደምትቀጥል የኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ ገለጸ። የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድንበር ዘለል ወንጀሎችንና ሽብርትኝነትን…