በቡሬ የተቀናጀ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ 5 ነጥብ 4 ቢሊየንብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የለማ መሬት ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡሬ የተቀናጀ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ 5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ስምንት ባለሃብቶች የለማ መሬት መተላለፉን የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡
የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሀገር ውስጥና የውጭ…