Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች ማህበር አባል ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች ማህበር አባል ሆነ፡፡ ኮሚሽኑ አባል በመሆኑ በኢንቨስትመንት ዘርፍ የባለሀብቶችን ፍላጎት በማሟላት ረገድ ተሞክሮዎችን ለመውሰድ እድል እንደሚፈጥርለት አስታውቋል።…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ለማፋጠን ቁርጠኛ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጃፓን የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል…

ከአሊ ባባ ግሩፕ ጋር በኢ-ኮሜርስ ግብይት በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በቻይና የአሊ ባባ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝታቸውም ከአሊ ባባ ግሩፕ ምክትል ፕሬዚዳንት ሊዩ ናን ጋር በቀጣይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት…

በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ የተመራ ልዑክ በዓለም የሞባይል ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በዓለም የሞባይል ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡   ልዑካኑ በቆይታቸው በቴሌ ብር ገንዘብ የማስተላለፍ አሰራር ላይ የተገኘውን ውጤታማ ተሞክሮ ለሌሎች…

ከ5 እስከ 10 በመቶ ያህሉ የዓለም ሕዝብ በድብርት ይጠቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድብርት ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ በእጥፍ የሚከሰት የአዕምሮ ህመም ነው፡፡ አንድ ሰው የድብርት ህመም አለበት ለማለት ምልክቶቹ ለሁለት ሣምንት እና ከዚያ በላይ በተከታታይ መታየት ይኖርባቸዋል፡፡ ድብርት በተለይ በጉርምስና እና በ40ዎቹ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቦረና ዞን የድርቅ ተጎጂዎችያደረገውን ከ250 ሚሊየን ብር በላይ የጥሬ ገንዘብና የአይነት ድጋፍ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቦረና ዞን የድርቅ ተጎጂዎችያደረገውን ከ250 ሚሊየን ብር በላይ የጥሬ ገንዘብና የአይነት ድጋፍ አስረከበ። ድጋፉ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች፣ ተቋማት እና ክፍለ ከተሞች የተሰበሰበ ነው።…

የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ከሀገር የሚያስበልጡት አጀንዳ ያለመኖሩን የሚያሳይ ነው – የታሪክ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ከሀገር የሚያስበልጡት አጀንዳ አለመኖሩን የሚያሳይ እንደሆነ የታሪክ ምሁራን ገለጹ፡፡ ጋዜጠኛ እና የታሪክ ፀሃፊ ተሾመ ብርሃኑ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን የኩራት…

የግለሰብ መኖሪያ ቤት ኅጋዊ ባልሆነ የመንደር ውል በ11 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሸጡ ተከሳሾች የሙስና ወንጀል ክስ በንባብ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግለሰብ መኖሪያ ቤትን በሀሰተኛ ሠነድ በመንደር ውል በ11 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሸጠዋል የተባሉ አምስት ተከሳሾች ላይ የቀረበ የሙስና ወንጀል ክስ በንባብ ተሰማ። የአቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 05 የወሳኝ ኩነት ጽ/ቤት ሲስተም አድሚኒስትሬተር እና…

የቃሊቲ- ቂሊንጦና የቃሊቲ -ቱሉ ዲምቱ መንገድ ግንባታ አለመጠናቀቅ ለዘርፈ ብዙ ችግር እንደዳረጋቸው ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዓመታት ይጠናቀቃሉ ተብለው በ2010 ዓ.ም የተጀመሩት የቃሊቲ- ቂሊንጦ እና የቃሊቲ -ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች አሁንም ባለመጠናቀቃቸው ለዘርፈ ብዙ ችግሮች እየተዳረጉ መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡   በወቅቱ በ4…

በአሜሪካ የተከሰተው በረዶ የቀላቀለ ኃይለኛ አውሎ ንፋስ ጉዳት ማድረሱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክረምቱን ወቅት ተከትሎ የተከሰተው በረዶ የቀላቀለ ኃይለኛ አውሎ ንፋስ በካሊፎርኒያ እና በመካከለኛው አሜሪካ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ፡፡ በአውሎ ንፋሱ እና በአስጨናቂው የዓየር ፀባይ ምክንያት የኦክላሆማ፣ ካንሳስ፣ ሚዙሪ እና ቴክሳስ ነዋሪዎች…