የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ የሀዋሳ ከተማ ሜሪ ጆይ አረጋውያን ማዕከልን ጎበኙ Mikias Ayele Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታሌዳሞ የሀዋሳ ከተማ ሜሪ ጆይ አረጋውያን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የሰው ልጅ ከተባበረ እና ቅን አስተሳሰብ ካለው በዚህ መልኩ ድጋፍ ማድረግ እንደሚችል በማዕከሉ አይተናል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ሁለት የፋይናንስ ድጋፍ ሥምምነቶችን ተፈራረሙ Melaku Gedif Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ሁለት የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነቶችን አዲስ አበባ በሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ተፈራርመዋል፡፡ የመጀመሪያው የፋናንስ ድጋፍ ሥምምነት የ32 ሚሊየን ዩሮ ሲሆን÷ ድጋፉ በግጭት በተጎዱ የአማራ፣ የትግራይ፣ የአፋር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ለሚካሔደው ሕዝበ ውሳኔ ለኦፕሬሽን ማስፈጸሚያ የሚያገለግሉ ቁሶች ተሰራጩ ዮሐንስ ደርበው Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫ ቦርድ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ ሕዝበ ውሳኔ ለማካሔድ የሚያስችለውን ቁስ አሰራጨ፡፡ ቦርዱ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በኮንሶ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በአህጉራዊ ጉዳዮች ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው – አምባሳደር ሙክታር ከድር ዮሐንስ ደርበው Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ከሁለትዮሸ ባሻገር በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እየሠሩ መሆኑን አምባሳደር ሙክታር ከድር ገለጹ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፈረንጆቹ 2022 ሩሲያ እና ቻይና የ190 ቢሊየን ዶላር ግብይት መፈጸማቸው ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው የፈረንጆቹ በጀት ዓመት ሩሲያ እና ቻይና የ190 ቢሊየን ዶላር ግብይት መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡ በሩሲያ እና በቻይና መካከል የተፈጸመው የንግድ ልውውጥ ካለፉት ዓመታት አንጻር ከፍተኛው እንደነበርም ተመላክቷል፡፡ ከ20 ከፍተኛ የቻይና…
ስፓርት ብሄራዊ ቡድኑ ከሞዛምቢክ ጋር ለመጫዎት ዝግጁ ነው – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ Mikias Ayele Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ቡድኑ በነገው ዕለት ከሞዛምቢክ ጋር ለሚደርገው ጨዋታ ዝግጁ መሆኑን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ፡፡ በነገው ዕለት የሚካሄደውን ጨዋታ አስመልክቶ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ መስኡድ መሐመድ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአኮቦ ወርቅ ፋብሪካ ከ3 ወራት በኋላ ምርት እንደሚጀምር ተገለጸ Alemayehu Geremew Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአኮቦ ወርቅ ፋብሪካ ከሦስት ወራት በኋላ ምርት እንደሚጀምር የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ ገለጹ። ኢንጂነር ታከለ ዛሬ ከፌደራል እና ከጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የአኮቦ የወርቅ ፋብሪካ የተከላ ሒደትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓመት 1 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሚገጣጠሙበት ፋብሪካ ከ3 ወራት በኋላ ሥራ ይጀምራል Feven Bishaw Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ በዓመት 1 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም የሚያስችል የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ከሦስት ወራት በኋላ ሥራ ይጀምራል፡፡ በደብረ ብርሃን ከተማ ለተገነባው የኤሌክትሪክ መገጣጠሚያ ፋብሪካ 2 ቢሊየን ብር ወጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የ7 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ Melaku Gedif Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሰባት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፡፡ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ያስረከቡት የሮማንያ አልጄሪያ ቼክ ሪፐብሊክ ጊኒ ዚምባብዌ ጊኒ ቢሳኦ እና እንግሊዝ አምባሳደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የየክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ Feven Bishaw Jan 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ። በጉብኝቱም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አለምነሽ ይባስን ጨምሮ የሁሉም ክልሎች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች እና ሌሎች ከፍተኛ…