የአውሮፓ ህብረት የቻይናን የሰላም እቅድ መደገፍ ይገባዋል ሲሉ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የቻይናን የሰላም እቅድ መደገፍ ይገባዋል ሲሉ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን አሳሰቡ፡፡
የሃንጋሪ መንግስት በዩክሬን ውስጥ ለቀጠለው ግጭት የቤጂንግን የሰላም እቅድ ይደግፋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን…