የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋሲለደስ ጥንታዊ ቤተ-መንግስትን ጎበኙ Feven Bishaw Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጎንደር ከተማ የሚገኘውን የፋሲለደስ ጥንታዊ ቤተ-መንግስትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ÷"በዚህ ስፍራ አባቶቻችን የሰሩት እጅግ አስደናቂ ጥበብና የእጅ ስራ ይታያል" ብለዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ የፋሲለደስ ጥንታዊ ቤተ-መንግስትን ጎበኙ Amare Asrat Apr 1, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=HapKFQnUAKk
ስፓርት በፕሪምየር ሊጉ አዳማ ከተማ መቻልን አሸነፈ Feven Bishaw Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ መቻልን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀሪ የ17ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄድ ጀምሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ነገ በኦሮሚያ ይካሄዳል Shambel Mihret Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ነገ በመላው ኦሮሚያ ክልል እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል ነገ የሚካሄደውን የድጋፍ ሰልፍ አስመልክቶ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀይሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የቱሪስት ማዕከል ሊገነባ ነው Shambel Mihret Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በ2 ቢሊየን ብር ወጪ ዘመናዊ የቱሪስት ማዕከል ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተደድር ሙስጠፌ መሀመድና በመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የተመራ የፌዴራልና የክልል ልዑካን ቡድን በሶማሌ ክልል ዘመናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የተመራ ልዑክ በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ የሆርቲካልቸር የአበባ ምርትን ጎበኘ Shambel Mihret Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የተመራ ልዑክ በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ ላይ ያለውን የሆርቲካልቸር ክላቨር የአበባ ምርትን ጎበኘ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በዚሁ ወቅት÷እንደ ሀገር ያለውን የውጭ ምንዛሪ ለማስቀረት ብዙ እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያጠናከር ተጠየቀ Mikias Ayele Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጋፍ ይበልጥ እንዲያጠናክር ተጠየቀ። በጄኔቫ የኢትዮጵያ ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ፀጋአብ ከበበው ከዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኬሽን ሕብረት ዋና ፀሃፊ ዶሬን ቦግዳን ማርቲን ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሴቶች ሽልማት ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ Mikias Ayele Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ ሴቶች ሽልማት ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በሸራተን አዲስ ሆቴል በተካሄደው ስነ ስርዓት በአመቱ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ እና በየአካባቢያቸው በጎ ተፅዕኖ ያሳደሩ የአፍሪካ ሴቶች እውቅና ተሰጥቷቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ለሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሮግራም ከ630 ሚሊየን ዶላር በላይ አጸደቀ Mikias Ayele Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ለሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሮግራም ከ630 ሚሊየን ዶላር በላይ አጸደቀ፡፡ የፋውንዴሽኑ ፕሬዚዳንት ሪታ ሮይና ሌሎች የስራ አመራር ቦርድ አባላት ባለፉት አራት ቀናት በኢትዮጵያ የፕሮግራም ግምገማ ሲያካሂዱ መቆየታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 3 ወራት ከ7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ይገባል Mikias Ayele Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ሰኔ 2015 ዓ.ም ድረስ 7 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ለ2015/16 የምርት…