የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሽብሩ ከታንዛንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከታንዛንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊብራታ ሙላሙላ እና ከታንዛንያ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሃማድ ማሱን ጋር በወቅታዊ እና የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷…
የሀገር ውስጥ ዜና 7 የብረታ ብረት ንግድ ድርጅቶች ከ638 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ግብር መሰወራቸውን ፖሊስ አስታወቀ Melaku Gedif Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት የብረታ ብረት ንግድ ድርጅቶች ከ638 ሚሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ግብር መሰወራቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባካሄደው ምርመራ እንደደረሰባቸው አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የቀረበውን አዋጅ አፀደቀ Melaku Gedif Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ከሰዓት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አፅድቋል። የሕግ፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ እፀገነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ Mekoya Hailemariam Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ። አቤ፥ ናራ በተባለች ከተማ የአንድ እጩ ቅስቀሳ ላይ ንግግር በማድረግ ላይ እያሉ ነው ከኋላ በጥይት የተመቱት። የዓይን እማኞች ሺንዞ አቤ ከኋላቸው እንደተመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለድህረ ግጭት ማገገሚያ የሚውል ወሳኝ የሚባል የፋይናንስ ድጋፍ እንዲደረግላት ጠየቀች Mekoya Hailemariam Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ከገጠማት ቀላል የማይባል ኪሳራ ለመውጣት እና ለመልሶ ግንባታ ዓለም ባንክና ሌሎች አጋር አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ማብራሪያ Amare Asrat Jul 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=zl9olnRb-Rw
ስፓርት የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እና የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እና የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ በልማት ስራዎች ላይ የሚያሳየው ተሳትፎ ለሀገርና ለሕዝብ ያለውን ፍቅርና ክብር የሚያሳይ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ከማስጠበቅ በተጓዳኝ በልማት ሥራዎች በንቃት በመሳተፍ እያከናወነ ያለው ተግባር ለሀገርና ለሕዝብ ያለውን ክብርና ፍቅር የሚያሳይ መሆኑን የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ።…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ማብራሪያ Amare Asrat Jul 7, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=eWQPoh5Dn5w
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የኢኮኖሚ ጉዳዮች ኮንሱላር ያንግ ዪ ሃንግ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የኢኮኖሚ ጉዳዮች ኮንሱላር ያንግ ዪ ሃንግ ጋር በኢትዮጵያ ኢንቨስት የሚያደርጉ ቻይናውያን ባለሀብቶችን ቁጥር ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በቅርቡ…