በደቡብ ክልል ከድርቅ ጋር በተያያዘ 3 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚሹ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከድርቅ ጋር በተያያዘ 3 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚሹ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ገለጹ፡፡
የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት አባላት ሰሞኑን በጋሞ፣ በጎፋ፣ በደቡብ ኦሞ እና በኮንሶ…