የቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ለኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ለኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ትግበራ እያደረገ ያለውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አስታወቀ።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀመንበር ቶኒ ብሌየር ጋር ተወያይተዋል፡፡…