የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር መሀመድ አብዲኬር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ዘላቂ መፍትሄ መስጠት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የስርዓተ ምግብ እና የምግብ ዋስትና ዓመትን ይፋ አደረገች ዮሐንስ ደርበው Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት 2022ን የስርዓተ ምግብ እና የምግብ ዋስትና ዓመት እንዲሆን ይፋ ባደረገው መሰረት ኢትዮጵያም የስርአተ ምግብ እና የምግብ ዋስትና ዓመትን ይፋ አድርጋለች። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በመርሐ ግብሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ በሕዳሴ ግድብ ቀጣና አስተማማኝ ሰላም በማስፈን ግዳጁን እየተወጣ ይገኛል – ኮሎኔል ንጋቱ አሰፋ Meseret Awoke Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጣና አስተማማኝ ሰላም በማስፈን ሌት ከቀን ግዳጁን እየፈፀመ ይገኛል ሲሉ በምዕራብ ዕዝ የሜካናይዝድ ሞተራይዝድ ብርጌድ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ንጋቱ አሰፋ ገለፁ። የኢትዮጵያ ህዝብ አሻራ ያረፈበት የታላቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የጂቡቲ መሪዎች በ3 ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፉ Meseret Awoke Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መሪዎች ታሪካዊ ስትራቴጂያዊ ግንኙነትን ከግምት በማስገባት በሦስት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡ በፋይናንስ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ የተመራ ልዑክ በጂቡቲ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ልዑኩ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የፍራፍሬ ችግኞችን መትከል ተጀመረ Meseret Awoke Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ አራተኛውን ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የፍራፍሬ ችግኝ ተከላ ዘመቻ በወላይታ ሶዶ ተጀመረ። የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በክልሉ ያሉ ተቋማት የማህበረሰቡን ሕይወት በሚቀይር ስራ መበርታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – የደቡብ ክልል ፖሊስ Amele Demsew Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር ረዳት ኮሚሽነር ጁሃር ሙሳ÷ በክልሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኮንጎ እና ሩዋንዳ ጸባቸውን አርግበው ግንኙነታቸውን ወደ ቀድሞው ለመመለስ ተስማሙ Alemayehu Geremew Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ሩዋንዳ በመካከላቸው የተፈጠረውን ውጥረት ለማርበብ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ወደ ቀድሞው ለመመለስ ተስማምተዋል፡፡ ሀገራቱን በሩዋንዳ ያሸማገሉት የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንኮ ሲሆኑ ፥ በሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ Mikias Ayele Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ሲሰጥ የነበረው የ2014 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ አመለወርቅ ህዝቅኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 25 ሺህ 491 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በእጣ አስተላለፈ Shambel Mihret Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ14ኛው ዙር የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ አወጣጥ ስነስርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ ̎ለረጅም አመታት ገንዘባችሁን እየቆጠባችሁ የመኖሪያ ቤት ባለቤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ። ሺንዞ አቤ በናራ ከተማ በዕጩ ቅስቀሳ ወቅት ከኋላቸው በጥይት ተመተው ሆስፒታል መግባታቸው ይታወሳል። በሆስፒታል ጥብቅ የህክምነናክትትል…