ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የኢኮኖሚ ጉዳዮች ኮንሱላር ያንግ ዪ ሃንግ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይናው የኢኮኖሚ ጉዳዮች ኮንሱላር ያንግ ዪ ሃንግ ጋር በኢትዮጵያ ኢንቨስት የሚያደርጉ ቻይናውያን ባለሀብቶችን ቁጥር ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም÷ በቅርቡ…
የኮሙኒኬሽን ስራዎችን በአግባቡ ለመከወን ጠንካራ የፖለቲካ ቁርጠኝነት መኖሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሙኒኬሽን ስራዎችን በአግባቡ ለመከወን ጠንካራ የፖለቲካ ቁርጠኝነት መኖሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ፥ የሐረሪ ክልል ባዘጋጀው የሚዲያና ኮሙኒኬሽን…
የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከደረሰበት ችግር ፈጥኖ በማገገም የተሟላ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ይደነቃል- የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከደረሰበት ችግር ፈጥኖ በማገገም ለተገልጋዮች የተሟላ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ አደነቁ፡፡
ዶክተር አየለ ተሾመ የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታልን በጎበኙበት ወቅት÷ ሆስፒታሉ…
በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል በወደብ መሰረተ ልማትና በባህር ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ያለውን መልካም ግንኙነት ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ እና የጂቡቲ የወደቦች…
በመዲናዋ የግንባታ ውል የገቡ ተቋራጮች ሥራቸውን በጊዜ እንዲያጠናቅቁ ም/ከንቲባው አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የፕሮጀክቶች ግንባታ ውል የፈጸሙ የሥራ ተቋራጮች ግንባታዎችን በተያዘላቸው ጊዜ እንዲያጠናቅቁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር ዓባይ አሳሰቡ፡፡…
የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን በፍጥነት ለማጠናቀቅ አስፈላጊው በጀት ተመድቧል -ዶክተር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን ቀሪ ሥራዎች በፍጥነት ለማጠናቀቅ የክልሉ መንግሥት አስፈላጊውን በጀት መመደቡን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ።
ርዕሰ መስተዳደሩ የባሕር ዳር…
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሙከራ አገልግሎቱን በድሬዳዋ ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሙከራ አገልግሎቱን በድሬዳዋ ከተማ በቀጣዩ ወር እንደሚጀምር አስታውቋል።
ሳፋሪኮም በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ፥ በሐምሌ ወር የሲምካርድ ሽያጭን ጨምሮ የተለያዩ የኔትወርክ አግልግሎቶችን እንደሚያስጀምር እና እስከ ሚኒያዝያ…
የታለመለት ነዳጅ ድጎማን ተከትሎ ሊፈጠር የሚችልን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ ልዩ ቁጥጥር ማድረግ ይገባል – የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በነዳጅ ላይ የሚያደርገው ድጎማ ወደ ታለመለት ድጎማ ማዞሩን ተከትሎ ሊፈጠር የሚችልን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ ልዩ ቁጥጥር እና ክትትል መደረግ እንዳለበት የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናገሩ።
በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና…
ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ በንግድና ትራንዚት የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ በንግድ፣ ትራንዚት እና ሌሎች የትብብር ጉዳዮች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ተስማሙ፡፡
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት…