Fana: At a Speed of Life!

ኮርፖሬሽኑ የሠመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ስራ ለማስገባት እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወደብ በቅርበት የሚገኘውን የሠመራ ኢንዱስትሪ ፖርክን ወደስራ ለማስገባት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንደስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ።   የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ዛሬ ፖርኩን ተዘዋውረው…

ሕፃናት ላይ የሚከሰት የኩላሊት ህመም ምልክቶች እና መከላከያዎች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕፃናት በተፈጥሮ አልያም በክትትል ማነስ ለኩላሊት ህመም ሊጋለጡ እንደሚችሉ የሕፃናት ስፔሻሊሰት ዶክተር ቤዛዬ አበበ ይናገራሉ፡፡ ሽንት ማሸናት፣ ሰገራ አድርገው በአግባቡ የመጠረግ እና የመሳሰሉ ሊማሩ የሚገቧቸው ሁኔታዎች ባለመስተካከል…

የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች በንጹህ የመጠጥ ውኃ እጥረት መቸገራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች “የንጹህ መጠጥ ውኃ በምንፈልገው ልክ እየቀረበልን አይደለም” ሲሉ ገለጹ፡፡ ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የገለጹ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች÷ “እንደ አካባቢው ሊለያይ ቢችልም በአማካይ ከሁለት…

በኢትዮጵያና በሕንድ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንሠራለን- በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በሕንድ መካከል ያለውን ግንኙነት በትምህርትና በኢንቨስትመንት ለማጠናከር እንደሚሠሩ በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሼሪ ሮበርት ሸክቲንግተን ገለጹ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ ከሕንድ አምባሳደር ሼሪ ሮበርት…

በብዝሀ ቋንቋ ዙርያ በተጠና የጥናት ውጤት ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በብዝሀ ቋንቋ ዙርያ በተጠና የጥናት ውጤት ላይ ውይይት አደረጉ፡፡ ውይይቱ ለብዝሀ ቋንቋ አተገባበር ከአፍ መፍቻ በተጨማሪ የሀገር ውስጥና የውጪ ቋንቋዎችን በስርዓተ ትምህርት ለማካተት በተደረገ…

አሜሪካን በመታት የበረዶ ማዕበል የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 49 ማሻቀቡ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ከክረምቱ ጋር ተያይዞ በተከሰተው ከፍተኛ ቅዝቃዜና የበረዶ ማዕበል ሳቢያ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 49 ማሻቀቡ ተሰምቷል፡፡ በፈረንጆች የገና በዓል ዋዜማ ጀምሮ በተከሰተ የበረዶ ማዕበል 49 ሰዎች መሞታቸውን አሶሼትድ ፕረስ ምንጮችን…

ለጋምቤላ ክልል የ36 ዘመናዊ ትራክተሮችና 150 የውሃ መሳቢያ ጀነሬተሮች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለጋምቤላ ክልል 36 ዘመናዊ ትራክተሮችና 150 የውሃ መሳቢያ ጀነሬተሮች ድጋፍ አድርጓል፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ÷ ክልሉ ሰፊ መሬትና ውሃ የታደለ እንደመሆኑ የግብርና…

አሰሪዋን የገደለችው ግለሰብ በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ “የወር ደመወዝ አልተከፈለኝም” በሚል ቂም ተነሳስታ አሰሪዋን ገድላች የተባለችው አበቡ ሙላቴ በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ውሳኔ ተላለፈ፡፡ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…

በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። በውይይቶቹ የሠላም ስምምነቱን ተከትሎ የተገኙ ለውጦችና ውስንነቶች ላይ ምክክር ተደርጓል። በአክሱምና አድዋ ከተሞች እየተደረጉ ባሉ ምክክሮች የፌደራል መንግስቱ ወደ ከተሞች…

በጤናው ዘርፍ ህብረተሰቡን ለማገልገል ከዚህ የበለጠ መስራት ያስፈልጋል – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ ተደራሽነትን ለማረጋገጥና ህብረተሰቡን ለማገልገል የተደረገው ጥረት አበረታች ቢሆንም ከዚህ የበለጠ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። "አሳታፊ የጤና አገልግሎት ለወረዳ ትራንስፎርሜሽን…