የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ በኢትዮጵያ የአረብ ሊግ ሀገራት ቋሚ ዲፕሎማቲክ ሚሲዮን ኃላፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሪታ ሰውሰው በኢትዮጵያ የአረብ መንግስታት ሊግ ቋሚ ዲፕሎማሲያዊ ሚሲዮን ኃላፊ ከሆኑት ዶክተር ዋሊድ ሀመድ ሺልታህ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ የአለም አቀፍ የሰብአዊ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር እና የአፍሪካ…