የሀገር ውስጥ ዜና 2 ነጥብ 7 ሚሊየን መጻሕፍት ተሰራጭቷል- የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ እየተተገበረ ላለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ማስተማሪያነት የሚያገለግሉ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን መጻሕፍት ማሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ ካለፈው በተሻለ ሁኔታ ለሁለተኛው መንፈቀ ዓመት አቅርቦት መኖሩን የቢሮው ሕዝብ ግንኙነት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የዕሳት አደጋ የእናት እና ልጅን ህይወት ቀጠፈ ዮሐንስ ደርበው Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሌሊቱ 7:34 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው መነን አካባቢ በመኖሪያ ቤቶች ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአደጋው አንዲት እናት ከስምንት ዓመት ልጇ ጋር ሕይወታቸው ሲያልፍ፥ የሟች የትዳር አጋርና የሕጻን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፀጥታና ደኅነት የጋራ ግብረ–ኃይል ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ Amele Demsew Feb 8, 2023 0 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተውን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመው የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አለመግባባቱን ለመፍታት የሚደረገው ጥረት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሚፈጸም የጸና እምነት አለው። ይህ በእንዲህ እንዳለ የጋራ ግብረኃይሉ በተለያዩ ሚዲያዎች ከሚሰራጩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከኬሊማን ከተማ ከንቲባ ጋር ተወያዩ Amele Demsew Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሞዛምቢክ ውስጥ ከምትገኘው ኬሊማን ከተማ ከንቲባ ማኑኤል ዲ አራዦን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሁለትዮሽ ግንኙነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጀመሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኬንያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አልፍሬድ ሙታ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ለሁለት ቀናት በሚያደርጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና መዲናዋን ለአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ምቹ ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ወር አጋማሽ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን የአፍሪካ ሕብረት 36ተኛ መደበኛ ጉባዔ አስመልክቶ የብሄራዊ ዝግጅት ኮሚቴ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ጎበኘ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የፕሮቶኮል ጉዳዮች ዋና ሹም ለአምባሳደር ደመቀ አጥናፉ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀማይ ህዝብ የዘመን መለወጫ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው Amele Demsew Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀማይ ህዝብ የዘመን መለወጫ የ‘ባርባይሳ’ ክብረ በዓል በደቡብ ኦሞ ዞን በበና ፀማይ ወረዳ ሉቃ ቀበሌ በድምቀት እየተከበረ ነው። የፀማይ ህዝብ የዘመን መለወጫ ‘ባርባይሳ’ በየዓመቱ የካቲት 1 ቀን በተለያዩ ባህላዊ ስነስርአቶች ይከበራል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎችን ዳግም ስራ ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው ተባለ Melaku Gedif Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ዳግም ስራ ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አመለወርቅ ሕዝቅኤል እንደገለጹት፥…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ እና ሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ11 ሺህ ማለፉ ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ እና በሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ11 ሺህ በላይ መድረሱ ተገልጿል። የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ዛሬ እንደገለፁት÷ በቱርክ ቢያንስ 8 ሺህ 574 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። በሶሪያ ደግሞ…