ዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ቡድን 442 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ቡድን 442 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ።
የዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ቡድን ሊቀመንበር እንዳልካቸው ዘውዴ ÷ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፉን ለጤና…