አካዳሚው ከሩሲያ ጋር በስልጠናና በምርምር መስኮች የመስራት ፍላጎት አለው – ዶ/ር ምህረት ደበበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከሩሲያ ጋር በስልጠናና በምርምር መስኮች በመስራት የተቋሙን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ ፍላጎት እንዳለው ርዕሰ አካዳሚ ምህረት ደበበ ገለጹ፡፡
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ ምህረት ደበበ በኢትዮጵያ…