Fana: At a Speed of Life!

የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ለሰላማዊ ዓላማ እንዲውል የትብብር ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂን በማጠናከር የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ እንዲውል የትብብርና ድጋፍ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ፡፡   በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲካሄድ የነበረው የዓለም…

ሳዑዲ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና የኢንቨስትመንት ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና የኢንቨስትመንት ትብብር ለማጠናከር እንደምትሠራ በኢትዮጵያ የአገሪቱ አምባሳደር ፋህድ ኦቤዱላህ አል ሃሚዳኒ ገለጹ። በሳዑዲ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው የንግድ እና የኢንቨስትመንት ግንኙነት በመልካም…

የተጭበረበረ የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የሰጡ ተከሳሾች በጽኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 500 ካሬ ሜትር ቦታ የተጭበረበረ የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የሰጡ 8 ተከሳሾች በጽኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጡ፡፡ ተከሳሾቹ የቀድሞ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ፣ ሁለት የወረዳው የመሬት ልማት ባለሙያዎችና…

በመዲናዋ በባጃጅ ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው እግድ ከነገ ጀምሮ ይነሳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በባጃጅ ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ ከነገ ጀምሮ እንደሚነሳ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የባጃጅ አገልግሎት…

ከንቲባ ከድር ጁሃር በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ ሰኢድ ዳውድ ከተመራ ልዑክ ተወያይተዋል፡፡ በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ ሰኢድ ዳውድ መሃሙድ የተመራ ልዑክ በዛሬው ዕለት ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ በቆይታው ከድሬዳዋ ከተማ…

በመዲናዋ የኃይል መቆራረጥ በውሃ ምርት እና ስርጭት ላይ ችግር እንደፈጠረበት ባለስልጠኑ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቆራረጥ ለደንበኞቼ የሚገባቸውን አገልግሎት በአግባቡ እንዳልሰጥ አድርጎኛል አለ፡፡ ከመጋቢት 1 ቀን 2015ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ ስምንት ቀናት በባለሥልጣኑ የውሃ ጉድጓዶች እና…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ማንቼስተር ሲቲን ከባየር ሙኒክ ያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በድልዱሉ መሰረት የአምናው ሻምፒዮን ሪያል ማድሪድ ከቼልሲ ጋር ተገናኝቷል። የጣሊያኑ ኢንተር ሚላን ደግሞ ከፖርቹጋሉ ቤኔፊካ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። የእንግሊዙን ማንቼስተር…

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በ82 ሚሊየን ብር የመልሶ ማቋቋም ሥራ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ጋር በመተባበር ግጭት ተከስቶ ከነበረባቸው ሁለት ክልሎች የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም 82 ሚሊየን ብር መድቦ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ በዚህም ከደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ፣ ደራሼና አሌ…

ጀርመን የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ስራዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፍን ኡር ጋር ተወያዩ ። አምባሳደር ተሾመ÷ የተሃድሶ ኮሚሽን የተቋቋመበትን ዓላማ፣ እስከ አሁን የተከናወኑ የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች እና ከልማት አጋሮች…

አልማ በ90 ቀናት ከ7 ሺህ በላይ የመማሪያ ክፍሎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚስረክብ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከመጋቢት ወር ጀምሮ የሚተገበር የማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክት ንቅናቄ ይፋ አድርጓል፡፡ የልማት ማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ፈንታ÷አልማ ባለፉት ሶስት ዓመታት የማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክትን በደቡብ ጎንደርና…