Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዓለም አቀፉ ፍልሰተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ተጠሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ብሄራዊ የተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዓለም አቀፉ ፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ተጠሪ መሀመድ አብዲከር ጋር በተሀድሶ ኮሚሽን ጉዳዮች ላይ ምክክር አካሄዱ። ኮሚሽነሩ የተሀድሶ…

ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች የሚቀርበውን የአልሚ ምግብ ድጋፍ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሰራጨውን አልሚ ምግብ አቅርቦት ማሳደግ እንደሚገባ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በግጭት እና ለድርቅ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ ህጻናት፣…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ኢትዮጵያ በዋናነት እያጋጠሟት ነው ያላቸው አምስት ፈተናዎች

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከመጋቢት 7 - 8 ባደረገው ስብሰባ ኢትዮጵያ በዋናነት እያጋጠሟት ያሉትን አምስት ፈተናዎች ከእነ መፍትሄው አስቀምጧል። የመጀመሪያው ፈተና የመጀመሪያው ፈተና ታሪክ ካሸከመን ዕዳዎች የሚመነጭ ነው ያለው ኮሚቴው፥ "በታሪካችን ውስጥ ያልፈታናቸው፣ ተጨማሪ…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የ90 ቀናት የሌማት ትሩፋት ተግባራትና ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር አባይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የ90 ቀናት የሌማት ትሩፋት ተግባራትና ሰው ተኮር ፕሮጀክትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ። በክፍለ ከተማው ከ328 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የዶሮ…

የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል የተባሉ 39 የአልሸባብ አባላት በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 93 የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ከ1 ሺህ 118 ጥይቶች ጋር ወደ ኢትዮጲያ በማስገባት እና በመደበቅ የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል የተባሉ 39 የአልሸባብ አባላት በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ…

የጤና ባለሙያዎች ብቃት ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት ወሳኝ ነው- ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ባለሙያዎች ብቃትና ተነሳሽነት ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት ወሳኝ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር 59ኛ ዓመታዊ ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ እያካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር…

በ60 ሚሊየን ብር ወጪ መልሶ የተገነባው የመጠጥ ውሃ ተቋም አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ብሔራዊ ክልል ጨርጨር ወረዳ በጦርነቱ ከጥቅም ውጭ ሆኖ የነበረው የውሃ ተቋም አገልግሎት መስጠት ጀመረ። በምረቃ መርሐ-ግብሩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ÷ የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ የፌደራል መንግስት በጦርነት…

በኦሮሚያ ክልል በ2014/2015 የምርት ዘመን ከ202 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2014/2015 የምርት ዘመን ከ202 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊ ሃይሉ አዱኛ የክልሉን አጠቃላይ የልማት እንቅስቃሴ እና በገበያ ላይ የተፈጠረውን ምርት እጥረት አስመልክቶ…

ከብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደ ታላቅ ምእራፍ በምትሻገርበት ድልድይ ላይ ትገኛለች፡፡ አንዳንዶች ከድልድዩ ወደኋላ ሊመልሷት ይታገላሉ፡፡ ሌሎቹ ድልድዩን ሰብረው ገደል ሊከቷት ይለፋሉ፡፡ ታጋይ ልጆቿ ደግሞ በድልድዩ ላይ ብዙ ሳትቆይ ወደፊት እንድትራመድ ለማድረግ ይታገላሉ፡፡ ብልጽግና ሦስተኛውን መርጧል፡፡…