የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ስራዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች Tamrat Bishaw Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፍን ኡር ጋር ተወያዩ ። አምባሳደር ተሾመ÷ የተሃድሶ ኮሚሽን የተቋቋመበትን ዓላማ፣ እስከ አሁን የተከናወኑ የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች እና ከልማት አጋሮች…
ቢዝነስ አልማ በ90 ቀናት ከ7 ሺህ በላይ የመማሪያ ክፍሎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚስረክብ አስታወቀ Mikias Ayele Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከመጋቢት ወር ጀምሮ የሚተገበር የማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክት ንቅናቄ ይፋ አድርጓል፡፡ የልማት ማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ፈንታ÷አልማ ባለፉት ሶስት ዓመታት የማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክትን በደቡብ ጎንደርና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጠፍቷል የተባለው የዩራኒየም ክምችት መገኘቱን ሊቢያ ገለጸች Tamrat Bishaw Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠፍቷል የተባለው የዩራኒየም ክምችት መገኘቱን የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ቃል አቀባይ ጀነራል ካሊድ ማህጁብ ገልፀዋል፡፡ ዩራኒየሙ የተገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኒውክሌር ኤጀንሲ መጥፋቱን ተከትሎ ማስጠንቀቂያ ከሰጠ ከአንድ ቀን በኋላ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንሶ ዞን በጣለው ከባድ ዝናብ የ13 ሰዎች ሕይወትአለፈ Mikias Ayele Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ገርጨ እና አይሎታ ደካቱ ቀበሌዎች ነፋስ ቀላቅሎ በጣለ ከባድ ዝናብ ምክንያት 13 ሰዎች ሲሞቱ በርካታ እንስሳት በጎርፍ ተወሰዱ፡፡ ዞኑ እንዳስታወቀው÷ የጎርፍ አደጋው የተከሰተው በሰገን ዙሪያ ወረዳ ዶዴ እና መገርሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና 100 ሺህ ለሚጠጉ የሶማሊያ ሥደተኞች እና የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ 101 ሚሊየን ዶላር ያስፈልጋል – የዓለም ጤና ድርጅት Alemayehu Geremew Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሶማሊያ ተሰደው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሠፈሩ ሥደተኞችን እና ለአካባቢው የማኅበረሰብ ክፍሎች በሰብዓዊ ድጋፍ ለመድረስ 101 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ገንዘቡ ለስደተኞች እና…
ስፓርት ክሪስታል ፓላስ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራን አሰናበተ Mikias Ayele Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ክሪስታል ፓላስ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራን ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ ፈረንሳዊውን የቀድሞ የአርሰናል አማካይ ከውጤት ማጣት ጋር በተያያዘ ከአሰልጣኝነት እንዳሰናበተው ቢቢሲ አስነብቧል። የደቡብ ለንደኑ ክለብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድርቅና በግጭት ሳቢያ የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን የሚደግፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ተቋም (ኤፍ አይ ዲ ኦ) በድርቅ እና በግጭት ምክንያት የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን የሚደግፍ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡ ተቋሙ ለአንድ ዓመት በኦሮሚያ፣ ሶማሌ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፋዊና ሀገራዊ ተግዳሮቶች የሀገሪቱን የኮንስትራክሽን ዘርፍ እንደጎዱት ተገለፀ Tamrat Bishaw Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፋዊና ሀገራዊ ችግሮችን ተከትሎ የሀገሪቱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ በከፍተኛ ሁኔታ መጎዳቱ ተገለፀ። የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ዘርፍ እየፈተኑ ባሉ ተግዳሮቶች ላይ መፍትሄ ለማምጣት ያለመ ውይይት ከባለ ድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የፍልሰት ጉዳዮች የሚኒስትሮች ፎረም የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ቀጣናዊ የፍልሰት ጉዳዮች የሚኒስትሮች ፎረም የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የአባል ሀገራቱ ሚኒስትሮችን ጨምሮ የአጋርና ባለድርሻ አካላት ከፍተኛ ሃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት ምሽት ኮልፌ እፎይታ ገበያ ጀርባ በተከሰተ እሳት አደጋ 42 የንግድ ሱቆች ወደሙ Melaku Gedif Mar 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት መጋቢት7 ቀን 2015 ዓ.ም ምሽት 2:20 ላይ በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ኮልፌ እፎይታ ገበያ ጀርባ በሚገኙ የንግድ ሱቆች ላይ በተከሰተ እሳት አደጋ 42 የንግድ ሱቆች መውደማቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር…