የሀገር ውስጥ ዜና በሽግግር ፍትህ ላይ የሚያተኩር ጉባኤ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትህ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ህብረት ጋር በትብብር ያዘጋጀው በሽግግር ፍትህ ላይ የሚያተኩር ጉባዔ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው ላይ ዓለማቀፍ ባለሙያዎች ልምዳቸውን እንደሚያካፍሉ ተገልጿል። የፍትህ ሚኒስትር ዴዔታ ዓለምአንተ አግደው በዚህ ወቅት ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን እና የተባበሩት ዓረብ ኤሜሬቶች የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ስትራቴጂክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ቼክ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች Shambel Mihret Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቼክ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር አጠናክር እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከቼክ ተቀዳሚ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ጂሪ ኮዛክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ ወይዘሮ ሰመሪታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Melaku Gedif Mar 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሺህ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ አስተዳደሩ የህዝቡን የቤት ጥያቄ ለመመለስ በመንግስት እና በግል አጋርነት የሚሰሩ የመጀመሪያ ዙር 100 ሺህ ቤቶችን ግንባታ ፕሮጀክት ለማስጀመር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርት በማከማቸት የዋጋ ንረት እንዲኖር በሚያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጤፍና የስንዴ ምርት በማከማቸት የዋጋ ንረት በሚፈጽሙ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ፣ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ እና የዋጋ ማረጋጋት ግብረ…
የዜና ቪዲዮዎች የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የሰጡት መግለጫ Amare Asrat Mar 15, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=H4G2GkowTqI
የዜና ቪዲዮዎች አሜሪካ ለኢትዮጵያ ከ331 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገች Amare Asrat Mar 15, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=GsHWa2LUYQw
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም አስተዋጽኦ ላበረከቱ አመራሮች እውቅና ተሰጠ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን ለማረጋጋት እና መልሶ ለማቋቋም አስተዋጽኦ ላበረከቱ አመራሮች ዛሬ ሁለተኛ ዙር የእውቅና አሰጣጥ ስነ ስርዓት ተካሄደ። በተለያዩ ማስተባበሪያ ቀጣናዎች የተጣለባቸውን ኃላፊነት ለተወጡ አመራሮች ነው እውቅናው የተሰጠው፡፡ በስነ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ግንኙነት ታጠናክራለች- አንቶኒ ብሊንከን Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ግንኙነት እንደምታጠናክር ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ እየሰጡ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አንቶኒ ብሊንከን የመጀመሪያውን የአሜሪካ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ጎበኙ Amele Demsew Mar 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካን ግቢ የሚገኘውን የመጀመሪያውን የአሜሪካ ኤምባሲ ቆንስላ ጽሕፈት ቤትን ጎበኙ። አሜሪካን ግቢ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ፊታውራሪ ሃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ አንፀው ይኖሩበት…